(ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነጻነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች። ፓለቲካ አይነት ፡ አይነት አለው። የምርጫ ፓለቲካ እና የነጻነት ፓለቲካ አንድ አይደሉም። የምርጫ ፓለቲካ […]

«በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ! » የአቡነ ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተፈጠረዉን መከፋፈል ለማስቀረት፣ በመንፈሳዊ አባቶች መካከል፣ የሰላምና የእርቅ ዉይይቶች ተደርገዋል። ለሃያ አመታት የዘለቀዉ፣ ይህ በቤተ ክርስቲያን ላይ የወረደው የመከፋፈል እርግማን ተወግዶ፣ ቤተ ክርስቲያኒቷ አንድ ሆና፣ «ሂዱና አሕዛብን እያስተማራችሁ፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም እያጠመቃችሁ፣ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸዉ» […]

በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም ይኖራል፡፡ ትግላችን እንዳቺ ያሉ የእውነት፣ የፍትሕ ጠበቃዎችንና ሐቀኞችን በአጥፍ ጨምሮ ይቀጥላል…፡፡ ኤሚ እንወድሻለን፣ ሁሌም እናስታውስሻለን! አንቺ የዘረኞችን የመለያየት ግንብ የናድሽ ጀግናችን ነሽ፣ አንቺ በልባችን ውስጥ ለዘላለም ሕያው ነሽ…ሞት በአንቺ ላይ ስልጣን […]

በኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ዘመናት ተንሰራፍተው የቆዩትን ጨቋኝ ስርዓቶች ለመጣል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለ ቢሆንም በመስዋዕትነቱ እስካሁን የተገኘው ውጤት የበለጠ መስዋዕትነትን እየጠየቀ የመጣበት ሁኔታ እንጂ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሆነበት ስርዓት ለመመስረት አልተቻለም፡፡ በተለይም ባለፉት 21ዓመታት ራሱን በዲሞክራሲያዊ ቀለም በህገመንግስት ጭምር ቀባብቶ ብቅ ያለው አምባገነናዊ የህውሃት ኢህአዴግ መንግስት ከጊዜ ወደ ጊዜ የተቀባው ቀለም እየተላጠ ውስጣዊ ማንነቱ ራሱን ሊደብቅ ከማየችልበት […]

ማስታወሻ፡ ባለፉት ጊዚያት በጫጫርኳቸው አጫጭር ጽሁፎቼ፤ ገንቢ ትችቶች ለላካችሁልኝ አንባብያን ሁሉ ምስጋናዬ የላቀ ነው። በአንጻሩ አፍራሽ ትችቶች በስማችሁ ጽፋችሁ የላካችሁልኝ ወገኖችንም አደንቃለሁ። ነገር ግን በብእር ስም ራሳችሁን በመደበቅ፤ ነውር እና አሳፋሪ የሆነ የፈጠራ ስራ ለምትሰሩ ደግሞ፡ ልቦና ይስጣችሁ ከማለት ውጭ የምለው የለም። ሰውን ዘልፎ ለመጻፍ እንቅልፋቸውን የሚያጡ ሰዎችን ፈረንጆቹ ‘ባለ ትንሽ ጭንቅላቶች’ ይሏቸዋል። ችግሩ ከአስተዳደግ […]

ይበል ይበል እንደማለት ተመናምኖ ከነበረበት ማንሰራራቱን በማየት የዋልያውን መቦረቅ ለአገሩ ስም ለማምጣት እነሱ እቴ ምን በወጣቸው ይልቅ አስቀናቸው እንደወያኔዊ ልማዳቸው እናም ተነሱ የሙት መንፈስ ሊጭኑበት ሊያደርጉት ሽባ ሊያሽመደምዱት እንዳያስጠራ ኢትዮጲያን እንዳያስተባብር ሕዝቡን ግን ይሳካል? ዋልያ ሸብረክ ይላል? የሙት መንፈስ ይቀበላል? ደግሞስ ይረሳል? ሙት ይዞ እንደሚሞት ያውም ዘረኛ የሙት ሙት መንፈስ እጅግ ርቆ መቀበር ያለበት ርኩስ […]

ጉዳዩ – እሁድ ጃንዋሪ 13 ጠዋት ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በምገኝበት ወቅት ነው የተከሰተው። የዜጎቻችንን ቁጥር ስለበዛ (አበሻ የሚለውን ቃል መጠቀም ስለሚደብረኝ) ምን ይሆን ምክንያቱ ብዬ አካባቢውን እየቃኘሁ ፓስፖርቴን አሳይቼ ወደ ውስጥ ገባሁ። ሰሌዳው ላይ የጀርመን አየር መንገድ የሆነው ሉፍታንዛ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ እንዳለውና መግቢያውም በበር ቁጥር 22 እንደሆነ ይገልፃል። በተጠቀሰው በር […]

አዜብ መስፍንን ከሱዳን አምጥቶ ሕወሓትን እንዲቀላቀሉ ያደረገ ነው። የፍቅር ግንኙነትም ነበራቸው። ይህ ሰው ብርሃነ ኪዳነማርያም (በቅፅል ስሙ ብርሃነ-ማረት) ነው። አዜብና ብርሃነ ድርጅቱን ሲቀላቀሉ የተቀበሏቸው አቶ አስገደ ገ/ስላሴ (አሁን የአረና አባል) ነበሩ። ጥቂት የበላይ አመራሮች በሁለቱ የፍቅር ግንኙነት ዙሪያ መከሩ። ከዛም የብርሃነና የአዜብ ግንኙነት እንዲቋረጥ በማድረግ ከለያዩዋቸው በኋላ ከመለስ ዜናዊ ጋር አዜብ እንዲጠቃለሉ ሆነ። (በነገራችን ላይ […]

ባለፈው አስራ አምስት ቀን ጽሑፌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አጠር ባለ መልኩ አጠቃላይ የሆነ የቤተ ክርስቲያኒቱን የረጅም ዘመን ታሪክን ተንተርሼ አንድ መጣጥፍ ለማቅረብ ሞክሬ ነበር፡፡ አንዳንድ አንባቢዎቼ የጽሑፌን ጭብጥ ካለመረዳት ይሁን ወይም በሃይማኖት ካባ ሥር ተሸሽገው ፖለቲካዊ አጀንዳቸውን ለማራመድ ከሚፈልጉና አሊያም ስሜታዊነት ካየለበት የሃይማኖት አርበኝነት መንፈስ ተነሳስተው ነው መሰል ‹‹አንተ ከማን […]

ፓውል ኩልሆ ” The Alchemist” በሚለው መጽሀፉ እንዲህ ጻፈ ፦ ናርሲስ ተወዳዳሪ የሌለው ቆንጆ ወጣት ነበር አሉ፤ ከ ውበቱ ጋር ፍቅር ስለያዘው በእየለቱ ወደ አንድ ሀይቅ እየሄደ መልኩን በውሀው ነጸብራቅ ሲያይ ይውላል። አንድ ቀን አጎንብሶ ሲመለከት አሸንራተተውና ሀይቁ ውስጥ ገብቶ ሞተ። በማግስቱ የጫካ ንግስት ውሀ ለመጠጣት ወደ ሀይቁ ወረደች፤ ነገር ግን በፊት የምታውቀው የሀይቁ ውሀ […]

ከ33ቱ የፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ባቀረብነው ጥያቄ ዙሪያ በቀጣይ የጋራ አቋም ላይ የተሰጠ መግለጫ 1.መግቢያ በአዳማ ከተማ በ2005 ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ ለማወያየት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰበሰበን ወቅት ከተሣታፊ 66 ፓርቲዎች 41ዱ ከጊዜ ሠሌዳው በፊት የውድድር ሜዳውን መስተካከል በሚመለከቱ አበይት የምርጫ ጉዳዮች ልንወያይ ይገባል ከሚለው ኃሣብ በመነሣት እና በጉዳዩ ለመግፋት ፔቲሽን ፈረምን፡፡ በመቀጠልም በ29/02/05 ዓ.ም […]

በምርጫ አስፈፃሚው፣ ከምርጫ አስተዳደርና በምርጫው ሂደት ላይ የሚታዩ መሠረታዊ ችግሮችን በማንሣት ችግሮቹ ስለሚፈቱበት መንገድ የውይይት /ምክክር/ መድረክ እንዲመቻች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ለመንግሥት አካላት ጥያቄአችንን ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማያሣምኑ ምክንያቶች በመስጠት ጥያቄዎቻችንን ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን በቃል የገለፀልን ሲሆን ለመንግሥት ላቀረብነው ጥያቄ ምላሹን እየተጠባበቅን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የተጣለበትን […]

“በአለም ማየት የምትፈልገውን ለውጥ ሆነህ ተገኝ።” ማህተማ ጋንዲ ኢሳት ጃንዋሪ 8፡2013 ላይ እንዲህ የሚል አጭር የቪዲዮ ሰበር ዜና ለጥፎ ነበር፡ “የ FBI መርማሪዎች አበበ ገላውን ለመግደል የታቀደ ሴራ አከሸፉ(።) በሴራው የተሳተፉ የህወሃት ሰላዮች ምርመራ እየተደረገባቸው ነው።” ‘ሴረኛ’ ከተባሉት ሰዎች አንዱ አቶ ጉዑሽ አበራ ነው። ትናንት አርብ ምሽት አቶ ጉዑሽ አበራ ነው የተባለ ሰው በፓልቷክ የሲቪሊቲ […]

CNN HEROES, በ2007 እ ኤ አ ጀምሮ በአለማችን ለሰውልጆች መልካም አሳቢና አድራጊ ናቸው የሚባሉ ግለሰቦችን በመፈለግ ለመልካም ተግባራቸው አለማቀፍ እውቅና እንዲያገኙና ለመልካም ተግባራቸው ምስጋና ይሆን ዘንድ በአንደርሰን ኩፐር በአመት አንድ ጊዜ የሚዘጋጅ የምርጫ ቀን ነው። መልካም ስራ ያከናወኑ በዚህ ቀን የሰሩት ተግባራት ለአለም በCNN ኔትወርክ ቀርቦ ከመሃላቸው በላጭ ተግባር ላደረገ ተገቢ ሽልማት ይሰጠዋል። ጀግናን ማወደስ […]

የአቶ መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት በተሰማ ማግስት አንድ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵአዊ ከአውሮፓ ለአበበ ገላው ስልክ ይደውልለታል። ግለሰቡ ደጋግሞ ሲደውል የአበበ የእጅ ስልክ ጠፍቶ ስለነበር ሶስት ተከታታይ የድምጽ መልእክቶችን ትቶ ነበር። “አበበ እባክህን ባስቸኳይ መልሰህ ደውልልኝ። አንተን በተመለከት ከአገርቤት የመጣ መረጃ አለ።እባክህን መልሰህ በዚህ ቁጥር አስቸኳይ ደውልልኝ።” ይላል መልእክቱ። ደዋዩ ከልብ እንደተጨነቀ ከድምጹ መረዳት ይቻላል። አበበም […]

እንዲህ ያለ ዘመን ፣ዘመነ ጋንድያ፤ ሰው እንዴት ይሆናል፣ ከርሞ እንዳ ጥጃ፤ በሃገራችን ትምህርታቸውን የሚያቋርጡ ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ይገለፃል። ይህንንም ለማስቆም በትምህርቱ ዓመት መጀመሪያ ላይ የተመዘገቡትን ተማሪዎች ቁጥር መምህራን ተረክበው በዓመቱ መጨረሻ ማስረከብ እንዳለባቸው ለመፍትሔነት ቀርቧል። መምህራንም የደረጃ እድገት፣ የደመወዝ ጭማሪ ለማግኘት የተረከቧቸውን ተማሪዎች ቁጥር ሳይቀነሱ ማስረከብ እንደሆነ ተገልጿል። ይህን ዓይነት ቁጥጥር በሰሜን ኮሪያ ‘labor […]

የሰው ልጅ ላይ ሊፍጸም የማይገባው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት የመን ውስጥ ባሉ የተደራጁ አፋኞች ዜጎቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው፡፡ ሰኞ ታህሳስ 29 ቀን በዓልን በገመድ ታንቀው ሲደበደቡ ከነበሩ እና ከሞት ተርፈው ሰነዓ ከገቡ ልጆች ጋር አሳለፍኩ፡፡ ሰውነታቸው ላይ በድብደባ ያረፈውን ቁስል እያየን አንገታቸው ላይ ገመዱ የከረከራቸው ምልክት ሰቅጥጦን ከሞት እንዴት እንደተረፉ እያወጉን በእንባ ታጅበን አሳለፍን፡፡ በዓልን ለማክበር ሁሌም […]

በዚህ በአሚሪካ ከምኖርባት ትንሽ ከተማ ወጣ በማለት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ወደሚኖሩባቸዉ ትላልቅ ከተማዎች ብቅ ባልኩ ቁጥር በርከት ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሲጋራ ሲያጨሱና የአልኮል መጠጥ በገፍ ሲጠጡ ተመልክቻለሁ። ከዘመድና ከጋደኛም ጋር ምን አዲስ ወሪ አንዳለ ጨዋታ ሲጀመር፤ በወሪ መሃል አንዳንድ የአገራችን ስዎች በሱሰ አምጪ መድሃኒቶች፤ እጽዋትና ተመሳሳይ ከሚካሎች አንደተነካኩ ብዙ ጊዚ ሰምቻለሁ። ከትንሸዋ ከተማዮ ሳልወጣም፤ በተለያዩ የዚና ማሰራጭዎች […]

ባለፈው ወር ከአየር ሃይል አዛዥነታቸው የተነሱት ጄ/ል ሞላ ወደ ቀድሞ ቦታቸው እንደተመለሱ ምንጮች ገለፁ። ጄ/ል ሞላን እንዲተኩ ተደርገው ለሶስት ሳምንት አየር ሃይሉን በዋና አዛዥነት ሲመሩ የሰነበቱት ጄ/ል መሓመድ እንደነበሩ ያረጋገጡት ምንጮች አክለውም ጄ/ል ሞላ ወደ አዛዥነት በመመለሳቸው ጄ/ል መሓመድ ይዘውት ከሰነበቱት ሃላፊነት እንዲነሱ መደረጉን ገልፀዋል። ጄ/ል መሓመድ የአግዚ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደሆኑ ሲታወቅ፤ በተጨማሪ […]

ግን መጋረጃው ያልተነሳ ተውኔት ፣ ያልተፈታ፣እንቆቅልሽ አለውና ጨለማ፣ ነፋስ – እሳተ ገሞራን ሊታቀፍ ይቻላልና ጠፍ ባድማ፣ ዐይን ያለው ይይ ! ልብ ያለው ያስተውል ! ጆሮ ያለው ይስማ ! ደበበ ሰይፉ ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ በደርግ ዘመን የነበረችውን እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ እንሽጣት ብለን ብንስማማ ስንት ብር ነበር የምታወጣው? በሻዕብያ ክብሩ ተዋርዶ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት የኢትዮጵያ ሠራዊት […]