“ምኩራብ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ከዘጠኝ ዓመታት በፊት የተዘጋጀ ትምህርተ ወንጌል በድጋሚ አቅርበንላችኋል። ቀሲስ በትምህርታቸው አፅንኦት የሰጡበት በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈጸሙ ህጸጾችና ወንጀሎች መፍትሄ በማግኘት ፋንታ ጭራሽ እየተባባሱና ስር እየሰደዱ መጥተዋል። “ምኩራብ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ባለንበት ዘመን የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አጥብቃ የምትከለክለውን በጳጳሳት፣በመነኮሳት፣ በቆሞሳት፣በቀሳውስትና …