ኬንያ፣ “ሊናካፓቪር” የተሠኘውን አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት በመረከብ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች።
ኬንያ፣ “ሊናካፓቪር” የተሠኘውን አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት በመረከብ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች። መድሃኒቱ፣ ቫይረሱ የሌለባቸው ሰዎች ቫይረሱ እንዳይተላለፍባቸው መከላከል የሚችል ሲኾን፣ በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ የሚሠጥ ነው። ኬንያ፣ መድሃኒቱን በቀጣዩ ወር መስጠት እንደምትጀምር ተገልጧል። መድሃኒቱ በዓመት ላንድ ሰው …
ኬንያ፣ “ሊናካፓቪር” የተሠኘውን አዲሱን የኤች አይ ቪ መከላከያ መድሃኒት በመረከብ በአፍሪካ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች። Read more »