ከዘጠኝ ዓመታት በፊት የተዘጋጀ ትምህርተ ወንጌል በድጋሚ አቅርበንላችኋል። ቀሲስ በትምህርታቸው አፅንኦት የሰጡበት በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈጸሙ ህጸጾችና ወንጀሎች መፍትሄ በማግኘት ፋንታ ጭራሽ እየተባባሱና ስር እየሰደዱ መጥተዋል። “ምኩራብ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ባለንበት ዘመን የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አጥብቃ የምትከለክለውን በጳጳሳት፣በመነኮሳት፣ በቆሞሳት፣በቀሳውስትና …

“ምኩራብ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

“የተኙትን ፓትርያርክ እንቀስቅሳቸው” እና “ልፋፈ ጽድቅ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ እያንዳንዱ የትግራይ ጳጳስ 180, 000 ብር ደመወዝ በወር እንደሚከፈለው የአባ ሠረቀን ስም ጠቅሶ “የትግራይ ሲኖዶስ” በማለት እራሱን የሚጠራውን ስብስብ ቅሌት ከሁለት ሳምንት በፊት “አዲስ ኮምፓስ” የተባለ ዩቱብ አቅርቦት ነበር፡፡ በቀጠለው ሳምንት …

“የተኙትን ፓትርያርክ እንቀስቅሳቸው” እና “ልፋፈ ጽድቅ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

“ልፋፈ ጽድቅ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ባለፈው ሳምንት “ኢትዮጵያን ትፏት” ላሉት ለአባ ሠረቀ ወ/ሳሙኤል ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የጻፏትን ጦማር አቅርበንላችሁ ነበር፡፡ ቀሲስ አስተርአየ ተዝቆ ከማያልቀው ዕውቀታቸውና ክህሎታቸው ቆንጠር አድርገው  በተለያዩ ርዕሶች ካዘጋጇቸውና ከሰበሰብናቸው ጦማሮች መካከል ለፓትርያርኩ የጻፏትን አገኘን፡፡ በጦማሯ የተላለፈው መልእክት …

“ልፋፈ ጽድቅ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

መተዛዘቢያ ስለ አባ ሠረቀብርሃን ወልደ ሣሙኤል በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ቀሲስ አስተርአየ የነነዌ ጾም ከኢትዮጵያውያ ጋራ ያላትን ንክኪ ገልጸው በማቅረባቸው ብዙውን ሰው አነጋግሮታል፡፡ ምእመኑ የተነጋገረበትን ያህል ጳጳሳቱ ቀሳውስቱና ዩቱብ ከፍተው ስለ ቤተ ክርስቲያን አንዳንድ ነገር ብቅ እያደረጉ የሚናገሩት ዩቱበሮች የተነጋገሩበት አይመስልም፡፡ …

መተዛዘቢያ ስለ አባ ሠረቀብርሃን ወልደ ሣሙኤል Read more »

“ያዲሳባ ውሾችና ቡችሎች እጣ ፈንታ” ከ EthioNimation የተወሰደ። ውሾቹ እንማን እንደሆኑ ሲያውቁ በሳቅ ይነፍራሉ። አይ አብይ አህመድ ሲያልቅ አያምር….. ዳንኤል ክብረት ዘንዘሪጡ ለሆዱ ብሎ እራሱን የሸጠ አሁን የቀውጢው ጊዜ እየተቃረበ ነውና የት ትገባ ይሆን…. ምን ይውጠው ይሆን?

የነነዌ ጾም ዕንድምታና የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ “በመሸ ጊዜ ሰማይ ቀልቷልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፡፡ ማለዳም ሰማይ ደምኖ ከብዷልና ይዘንባል ትላላችሁ የሰማዩን ፊትማ መለየት ትችላላችሁ፡፡ የዘመኑን ምልክት መለየት አትችሉም፡፡ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፡፡ ከነቢዩ ከዮናስ በቀር ምልክት አይሰጠውም”(ማቴ 16፡3-4)፡፡ …

የነነዌ ጾም ዕንድምታና የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች Read more »

ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ [email protected] “አንባቢ ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፈው፣ በጻላትም ግለጸው፣ ራእዩ በተወሰነለት ጊዜ ይገለጣል፡፡ ወደ ፍጻሜ ለመምጣት ይቸኩላል፣ ውሸት አይደለም፡፡ ቢዝገይም ይመጣል” (ዕንባቆም 2፡2-3)በሚለው ተንተርሰው የቀደሙ አባቶቻችን “የሚሰማም የሚያነብም ባይኖርም፣ ሰሚ ጆሮ ያላቸው አንብበው የሚረዱ ጥቂት …

ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ Read more »

የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በኢትዮጵያውን እይታ ቀሲስ አስተርአየ በጻፏቸው ጦማሮች ሁሉ ከቤተ ክርስቲያናችን ነገረ መለኮትና ቀኖና ተነስተው የሀገርን፣የቤተ ክርስቲያንና የህዝብን ሁኔታ ሳያሳዩ ያለፉበት ጊዜ የለም፡፡ በዚህም ተጠልተውበታል፣ተብጠልጥለውበታል እንዲሁም ተገፍተውበታል። በዓለት በሕዝብ ላይ በሚሽከረከሩት ዓመታት ላይ እየታዘሉና እየተደራረቡ የሚከሰቱትን …

የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል በኢትዮጵያውን እይታ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ጥንታዊነት እስከ ዘመናዊነት Antiquity to Modernity በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ቀሲስ አስተርአየ በቅርቡ ዶ/ር ጌታቸው መታፈሪያ ባስመረቁት መጽሐፍ ላይ ጥንትነትና ዘመናዊነት (antiquity to modernity) በሚል ርዕስ ረዘም ያለ ጥልቅ ይዘት ያለው ጽሑፍ አቅርበዋል። ዋናውን የዶ/ር ጌታቸውን መጽሐፍ አግኝተን ባናነበውም ቀሲስ አስተርአየ …

ጥንታዊነት እስከ ዘመናዊነት Antiquity to Modernity በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ሕዳር 17 ቀን 2018 በቀሲስ አስተርአየ ስለ ክቡር አባታችን ሐጂ ሙፍቲ ዑመር ዘለቀ የቀረበው ጦማር አምስት በተለያዩ ወቅቶች ቀሲስ አስተርአየ  ያቀረቧቸውን ጦማሮች አሰናስሎ ይዟል። የሙፍቲው መልዕክቶች የተንጸባረቁበት ጦማር ከአንድ እስከ አምስት ተዘርዝረው ቀርበዋል። ጦማሮች በየተጻፉባቸው ወቅቶች የነበሩትና አሁንም ያሉት ሰዎች …

“የጊራራው ንጉሥ፣ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ዘለቀ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

የምሥራቅ አፍርቃ ታሪክ መሠረቱ የዐባይ ሸለቆ ነው፡፡ የዐባይ ሸልቆ በኢትዮጵያ ወገብ የተጠመጠመ መቀነት ነው፡፡ በመቀነቱ ዙርያ ያለው አካል ለመላ ሰውነቷ ማእከል ነው፡፡ ወደ ነጥቡ ስንመጣ የኢትዮጵያ ሕዝብ መላ አካሏ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንና ዐባይ እንዴት እንደተያያዙ ገልጸታል፡፡ ለመቀነቷ ቀረቢው …

“እሬትና ማር” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

በየዓመቱ የሚከበረው የኢትዮጵያ ፌስቲቫል በአሌክሳንደሪያ፣ ቨርጂኒያ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተከበረ። ከስፍራው በደረሰን ሪፖርት መሰረት በርካታ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ዝናቡንና ንፋሱን ተቋቁመው በዝግጅቱ ላይ ታድመው ነበር። በተለይም አሜሪካ ውስጥ ተወልደው ያደጉ ወጣቶች የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በታላቅ ክብር ሲዘክሩ በአንጻሩ …

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ አሌክሳንደሪያ፣ ቨርጂኒያን አድምቆ ዋለ Read more »

“ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች” በሚል ርዕስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከሁለት ዓመታት በፊት ባወጡት ጦማር አስቀድመው አሁን የተፈጸመውን ሁኔታ ተንብየው ነበር። በተለይም “ጠ/ም ዐቢይ አህመድና ዘንዘርጡ ዳንኤል ክብረት በአቡነ ሳዊሮስ ታዝለው፤ አቶ ጌታቸው ረዳም በአባ ሠረቀና በአቡነ ሳሙኤል ታዝለው ወደ …

“ኢትዮጵያ ወደ ሕገ አረሚ ተገለበጠች” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

አባ ፋኑኤል በግላቸው ከሚፈጽሙት በደል ተጨማሪ ሌሎችንም ታደሰ ሲሳይና ኤወስጣጤዎስ የመሳሰሉት ዝሙተኞን በመሸፈን፣ በመደገፍና በመተባበር ተደጋጋሚ በቤተክርስቲያን ላይ ወንጀል፣ ጥፋትና ኃጢአት ሲፈጽሙ ኖረዋል፡፡ በአገር ውስጥም ህዝበ ክርስቲያኑን እያስፈጁ በዝሙት፣ በዘረኝነት፣ በገንዘብ ዝርፊያና በተለያዩ አስነዋሪ ተግባሮች ላይ የተጠመዱ ብዙ የአቡነ ፋኑኤል …

ጥምረት ለቤተ ክርስቲያን ዓለም አቀፍ የካህናትና ምእመናን ጥያቄና ማሳሰቢያ Read more »

“ሊበርጢኖን” “ሊበርጢኖን የተባለው ስብስብ የቅዱስ የአስጢፋኖስን ተግሳጽ ከመቀበል ይልቅ አሴረበት፡፡ ሴራውን ያልተረዳውን ህዝብ አንሳስቶ አዘመተበት ፡፡ በመጨረሻም ገደለው፡፡ ዛሬ የማቀርብላችሁ ምስክርነት እስጢፋኖስ የተገደለበትን ሴራ የሚያሳስብና እንዳይደገም የሚያስተምረው በአብነቱ ትምህርት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ “ከአቡነ ማትያስ ጀምሮ በዚህ ዘመን ያለን ካህናትና እናንተ …

“ሊበርጢኖን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ከ25 ዓመታት ገደማ በፊት የተቀረጸ “አቡነ ፋኑኤል” ሲቀጥፉና ሲያወናብዱ የሚያሳይ የድምፅ ቅጅ የቀድሞው አባ መላኩ የአሁኑ "አቡነ ፋኑኤል" ጵጵስናቸውን በገንዘብ የሸመቱ፣ ጵጵስናን ያረከሱ፣ ያቀለሉና ለግል ኪሳቸው ማደለቢያ ያደረጉ መሆናቸው ይታወቃል። "አቡነ ፋኑኤል" ስጋ እንደሸተተው ጉንዳን ገንዘብ ያለበት ቦታ ቀድመው የሚገኙ፣ …

ከ25 ዓመታት በፊት የተቀረጸ “አቡነ ፋኑኤል” ሲቀጥፉና ሲያወናብዱ የሚያሳይ የድምፅ ቅጅ Read more »

ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በየዓመቱ ከነሀሴ 1 እስከ 15 ድረስ የምትጾመው ፍልሰታን በዘልማድ ነው የምንጾማት ወይንስ ሚስጢሩን ተረድተነውና አውቀነው ነው ሲሉ ቀሲስ አስተርአየ ይጠይቃሉ። “የፍልሰታ ጾም ትንሿ የጤፍ እንደ ጤፏ ቅንጣት እየወደቅን እየተነሳን አድገን፥ እኛነታችንን ለሚቀጥለው ዘሮቻችን …

ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

“አቡነ ፋኑኤል የጎረጎሩት ዓሣ ዘንዶ ሆኖ ወጣ!” በሚል ርዕስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ያቀርቡልን ጽሁፍ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና በአጠቃላይ በአገሪቱ ላይ የተከፈተው የማፍረስና የማጥፋት ዘመቻ እጅግ እየተጧጧፈ በሚካሄድበት ወቅት ላይ ነው። በዚህም መሠረት የጥፋት ወጭቱ ውስጥ እጃቸውን ከከተቱት መካካል በዋናነት …

“አቡነ ፋኑኤል የጎረጎሩት ዓሣ ዘንዶ ሆኖ ወጣ!” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለበርካታ ዘመናት በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳት፣ ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎችን እግር በእግር በማጋለጥና መወሰድ ስለሚገቡ እርምቶች የምድረ በዳ ጩኸት ሲያሰሙ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከውጭ የሚመጡባትን ወረራዎችንና ጥቃቶች እየመከተች በማሸነፍ ሉዓላዊነቷንና ክብሯን ጠብቃ ከሁለት ሽህ ዓመታት በላይ ቆይታለች። …

በቤተክርስቲያን ላይ በአንዳንድ ካህናት፣ መነኮሳትና ጳጳሳት የሚፈጸሙ ወንጀሎች ተበራከቱ Read more »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኩለንታዊት ቀዳማዊት ደኀራዊት፡ ዘመናዊት ናት ስትባል እም ኀበ አልቦ አይደለም፡፡ በብዙ እሴቶቿ ነው፡፡ ኩለንታዊት ከምታደርጋት ከብዙ እሴቶቿ መካከል የጽሑፌ መነሻ የሆኑት ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ ስንበቴ በቀጥታ ከእግዚአብሔር የታዘዘች ናት፡፡ …

“የጽዋዕ ማህበራትና ሰንበቴ” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ Read more »

ዘንድሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስታና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት አካላት በተለይም አማሮችና ተጋሩወች በመልካሙ ዘመን እንደሚያደርጉት ግብረ ሕማማት የሚባለውን መጽሐፍ ዘርግተው ለማንበብ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄድ የሚያስፈልጋቸው አይደለም፡፡ ራሳቸው ግብረ ሕመም የሚባለውን መጽሐፍ ሆነዋል፡፡ ምድራቸውም ግብረ ሕማማቱ የሚነበበት ወደ …

“ግብረ ሕማማት” በቀሲስ አተርአየ ጽጌ Read more »

አባ ሠረቀ ከእግረኛው ጋራ ያደረጉትን ንግግር አዩት?  ሰሙት? ብየ ቀሲስ አስተራየን ጠየኳቸው፡፡  “አዎ ሰማሁት” አሉኝ፡፡ ምን ተሰማዎት? ብየ ጠየኳቸው፡፡ በግረኛውና በአባ ሠረቀ መካከል የተካሄደው ንግግር  “በሲኖዶሱ ጸሐፊ በአቡነ ጴጥሮስ እጅ የነበረው ስልጣን በአባ ሠረቀ እጅ ቢሆን ለወደዱት ትልቅ ጥቅም በጠሉት …

 የአባ ሠረቀ ንግግር የቀሰቀሰው ትዝብት Read more »

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሌክሳንደሪያ ቨርጂኒያ ከተማ ምክር ቤት የአድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ አዋጅ እንዲያውጅ አስደርጓል። የአሌክሳንደሪያ ከተማ ምክር ቤት በከንቲባዋ ወ/ሮ አሊያ ጋስኪን ፊርማ ባወጣው አዋጅ 129ኛውን የአድዋ ድል አስመልክቶ ለኢትዮጵያዊያን “የእንኳን ደስ አላችሁ” መልዕክት …

የአሌክሳንደሪያ ከተማ፣ቨርጂኒያ ለመጀመሪያ ጊዜ 129ኛውን የአድዋ ድል በዓል አስመልክቶ አዋጅ አውጇል Read more »

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ  ስለ አቡነ ማትያስ መተኛትና ማንቀላፋት በተከታታይ አውስተው እንቀስቅሳቸው እንጎትጉታቸው በሚል ያቀረቡትን ዝርዝር ትንታኔ በቱምቢ መገናኛ አደመጥኩት፡፡ ሰውም እየተቀባበለ በሰፊው በመደመጥ ላይ ነው፡፡ ቀሲስ አስተርአየ ከዚህ ቀደም የጻፏቸውን እንደኔ ያነበባችሁ፡ የተናገሯቸውን እንደኔ ያዳመጣችሁ ስንት  እንደሆናችሁ አላውቅም፡፡  ከደረግ ዘመን …

ምቱር (ጭንጋፍ) ፓትርያርክ Read more »