የጋራ ንቅናቄ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው መግለጫ፣ የህንዱ ካራቱሪ በጋምቤላ የተፈናቀሉ ዜጎች …

በጋምቤላ የመሬት ቅርምት ተዋናይ የሆነው አንድ የህንድ ኩባንያ ዜጎች አልተፈናቀሉም ሲል የሰጠው መረጃ ሃሰት መሆኑ ተጋለጠ Read more →

የሎስ አንጀለሱ የወያኔ ቆንስላ ሹመኛ ታዬ አስቀስላሴ በዳላስ ላሉ ኢትዮጵያውያን ስለ እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተብዬው ገለጻ …

በዳላስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዘረኛው አገዛዝ ተወካዮች ያዘጋጁትን ስብሰባ አስተጓጎሉ Read more →

ሁለት ሺህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን እና ሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ እየተካሄደ ባለው ግጭት መካከል አጣብቂኝ ውስጥ …

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየመን እና ሳውዲ ድንበር ላይ እየተንከራተቱ መሆኑ ታወቀ Read more →

የሐገር ዉስጥ ጉዳይ ሚንስትሩ ከሁለት ሳምንት በፊት አጠቃላይ የአሸባሪዎች ጥቃት ሥጋት መኖሩን አስታዉቀዉ ሕዝቡ አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችንና …

የአሸባሪዎች ጥቃት ሥጋትና ጥንቃቄዉ በጀርመን Read more →

በእስራኤል እና በፍልስጤማውያን መካከል ለጊዜው የተቋረጠው ውይይት እንደገና እንዲጀምር እስራኤል በምዕራባዊው ዳርቻ የጀመረችውን የሰፈራ ግንባታ ለሶስት …

አሜሪካ እና የመካከለኛ ምስራቅ የሰላም ጥያቄ Read more →