አሜሪካ እና የመካከለኛ ምስራቅ የሰላም ጥያቄ

በእስራኤል እና በፍልስጤማውያን መካከል ለጊዜው የተቋረጠው ውይይት እንደገና እንዲጀምር እስራኤል በምዕራባዊው ዳርቻ የጀመረችውን የሰፈራ ግንባታ ለሶስት ወራት እንድታቆም ዩኤስ አሜሪካ ጠይቃለች።