የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ቢታሰሩም ተቃዉሞዉ አልተቋረጠም
ለጁመዓ ጸሎት በአዲስ አበባዉ የአንዋር መስጊድና በአካባቢው የተሰባሰቡ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዛሬም ተቃዉሞአቸዉን አካሄደዋል
ለጁመዓ ጸሎት በአዲስ አበባዉ የአንዋር መስጊድና በአካባቢው የተሰባሰቡ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዛሬም ተቃዉሞአቸዉን አካሄደዋል
ሰሜን ወሎ ኡርጌሳ የሚባል ቦታ ላይ ነው የሚገኘው፤ ገምሻት አማተር ከያኒያን የስነፅሁፍ ክበብ ይሰኛል። የክበቡ አባላት የዛሬ ሶስት ዓመት ግድም መስከረም …
ማሊን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣት እቅድ አውጤቻለሁ የሚለው የማሊ የሽግግር መንግስት ከሃገሪቱ ዋነኛ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃወሞ ገጥሞታል ። መንግሥት የአ…
የደቡብ ኮሪያ መንግሥት ከዛሬ 61 ዓመት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል ሥር ኮሪያ ለዘመቱት ኢትዮጵያውያን በቋሚነት ጡረታ እንደሚከፍል
እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥል
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ በዋሽንግተን ዲሲ ከ July 27 – 29/12)
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ
ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት
ነገ የሚጀመረው የለንደኑ የ2012 የኦሎምፒክ ውድድር የልሂቃን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የሚደሰትብት ጨዋታ መሆኑን የብሪታኒያ ባለሥልጣናት አበክረው ያስገ…
መድረክ የተባለው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲ ወደ ግንባር መለወጡን ባለፈው ሰኞ ዘግበናል
ከነገ በስቲያ ፣ የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር በልዩ ሥነ ሥርዓት እንደሚጀመር ይጠበቃል። የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት በ 1896 እንደገና ከተጀመረ ወዲ
የጋናዉ ፕሬዝደንት ድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለያታቸዉ የተሰማዉ ትናንት ማምሻዉን ነዉ። ፕሬዝደንት ጆን አታ ሚልስን ሳይታሰብ ለህልፈት ያበቃቸዉ ምክን…
ታረቀኝ ሙጬ
በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደህወሓት ያለ ጅላንፎ የትም የለም – ለነርሱ እርግጥ ነው የብልጣብልጥነት መለያቸው መሆኑ ነው። ኢሕአዲግ የህወሓ…
የጀርመን ህገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ፣ መንግሥት ጀርመን ለሚኖሩ ስደተኞች የሚሰጠውን የገንዘብ ድጎማ ከፍ እንዲያደርግ አዟል ። የፍርድቤ
በጠቅላይ ሚኒስትሩ ህመም ዙሪያ የህገ መንግሥቱ ሙሉነት ጥያቄ ዉስጥ ገብቷል ይላል መኢአድ
ላለፉት ሰላሳ ዓመታት HIV/AIDS በዓለማችን ከ30 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ፈጅቷል። ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ጉዳኤ በዩናይትድ ስቴትስዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከእሁድ ጀም…
የዕለቱ ዜና
የጋዜጣዉ አዘጋጆች በየሳምንቱ ሐሙስ እንደሚያደርጉት ሁሉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስም ጋዜጣቸዉን ለማሳተም ወደ ብርሐንና ሠላም ማተሚያ ቤት ላኩ።ማተሚያ ቤቱ
የአፍሪቃ የጨርቃ-ጨርቅ ፋብሪካዎች ለአሜሪካ ታላላቅ መደብሮችና ባለሞዶች አልባሳትንና ሌሎች ምርቶችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህ ሊሆን የቻለው ደግሞ በአ
እንዳዴ እንደ አርቆ አሳቢ መሪ ጋምቢያን በነዳጅ ዘይት-አበሸብሻታለሁ፥ ይላሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ቅጠል በጣሽ-ወይም ሥር ማሽ HIV-AIDSን ፈዋሽ ነኝ ይላሉ።ጃማ…
click here for pdf ማክሰኞ ሐምሌ 3 ቀን 2004 ዓም የተዘጋውን የኢንተርኔት መሥመር ለማስከፈት እዚህ አያት መንገድ ጉርድ ሾላ ያለው የቴሌኮሙኒኬሽን ቅርንጫፍ ሄድ
መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋ
ጠቅላይ ሚንስትሩ ይታከሙበታል የሚባለዉ በብራስልስ-ቤልጂግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢሜይል የሠጠን መለስ ግን ጠቅላይ ሚንስትሩ ሕክምና ላይ ናቸዉ መባሉን «
Tweet(ዘ-ሐበሻ) በፓልቶክ ውስጥ ካሉት በርከት ያሉት የመወያያ ክፍሎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ የሆነው ቃሌ የመወያያ ክፍል 5 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጁላይ 28 ቀን 2012 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለማወያየት መጋበዙን ለዘ-ሐበሻ በላኩት ጥሪ አስታወቁ። የጥሪውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበናል። July 21, 2012 ለተከበራችሁ፡ የጥምረት ለነጻነት ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ […]
ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ሲሞቱ፣ መኳንንቱ ለሕዝቡ የ‹እምዬ›ን ሞት ለማርዳት ፈርተው ዓመታት ቆይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊስ ዳግማዊው…
Tweet(ፍትህ – ተመስገን ደሳለኝ) በትላ ንትናው ዕለት ለስርጭት መብቃት የነበረባት ፍትህ የጠቅላይ ሚንስትሩን መታተም ተከትሎ በተፈጠረው የስልጣን ትግል እያሸነፈ በመጣው አክራሪ ሀይል ተስተጓጉላ የነበረ ቢሆንም በማግስቱ እንድትታተም ተፈቅዷል ተብሎ ታተመች፡፡ ትላንት ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይም ሙሉ በሙሉ ታትማም አለቀች፡፡ ነገር ግን አንባቢያን እጅ ልትደርስ አልቻለችም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ (በዛው ኃይል ትዕዛዛ ይመስለኛል) በአቃቢ ህግ ብርሃኑ ወንድምአገኝ […]
– ለሕትመት 80,385 ብር ክፍያ ተፈጽሟልዘወትር ዓርብ ማስተዋል ሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት እያሳተመ የሚሰራጨው ፍትሕ ጋዜጣ፣ ያለፈው ዓርብ ዕትም እንዳ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ
ልማት ባንክ ፊት ለፊት ቆማ ወደ ተክለሃይማኖት የሚወስደው መንገድ የትኛው እንደሆነ ትጠይቃለች፡፡ ዕድሜዋ ከአሥራ አምስት አልያም ከአሥራ ስድስት እንደማ…
የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ በሚያካሂደው የመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት በተፈጠረው ችግር፣ ባለፉት ሁለት ሳምንት ቡና ወደ ውጭ መላ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያዎች 942 ሚሊዮን ብር ብድር መስጠቱን ምንጮች ገለጹ፡፡
ባለፈው ሳምንት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ አጥነት፣ በሙስናና በአስተዳደር ብልሹነት የተ…
መስከረም 2003 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ በተካሄደው የኢሕአዴግ ስምንተኛው ጉባዔ የመኖርያ ቤቶችን እጥረት ለመቅረፍ በመላ አገሪቱ እንዲካሄድ የወሰነው የቁጠባ ቤ…
ላለፉት አምስት ዓመታት ግሽበት እያሻቀበም እያስጨነቀም ነበር፡፡ አሁንም አስጨናቂና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ኤጀንት (የውክልና የባንክ ሥራ) አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ መመርያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ
– የወረዳ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኃላፊም በክሱ ተካተዋልየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ ሁለት የፖሊስ ኃላፊዎችና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተ…
ቻይና ለአፍሪቃ ሀገራት በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚከፈል ሀያ ቢልየን ዶላር ብድር እንደምትሰጥ አስታወቀች። ቻይና ይህን ያስታወቀችው በቤይዢንግ በተከ
የኢትዮጵያዊያን ሰመር ፌስቲቫለ በቫንኩቨር
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ወቅት ሕገ መንግሥቱ ያገር ማስተዳሩን ሥልጣን በሚሰጠው አካል ማንነትና በአገ
“ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሮመዳንን የተቀበለው እያዘነ ነው”
በህመም ሳቢያ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ሀኪም እንዳዘዘላቸው የተነገረላቸው የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌሉበት አገሪቱን የሚያስተዳድራ
ሀሳብን በነፃ መግለፅ ኢትዮጵያ ውስጥ ተፅዕኖ እንደሚደረግበት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚገልፁበት በአሁኑ ወቅት አምደኖች ምን አይነት ተሞክ…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ
የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞ
ባለፉት ግዜያት “በወርድ ፕሬስ” ነፃ የብሎግ አድራሻ በመጠቀም እንገናኝ እንደነበረ ይታወቃል። አሁኑ ግን በአንድ ፃድቅ ቸሮታ “ዶሜን” ስለተገዛልን www.abetokichaw.com በሚለው ድረ ገፅ ላይ የተለመዱ ጨዋታዎቻችንን እና መረጃዎችን የምንቀባበልበት አድራሻ አበጅተናል። ታድያ ለወትሮው በዚህች “በወርድ ፕሬስ ብሎግ” ተመዝግባችሁ በየኢሜላችሁ ስትከታተሉኝ የነበረ ወዳጆች “የት ጠፋህ?” ብላችሁ መልዕክት ሰዳችሁልኝ ባይ ግዜ አዲሱ አድራሻችንን በብሎጋችን ላይ አለመናገሬ ትዝ አለኝ! […]![]()
አቶ ግደይ ዘርዓፅዮን አሁን የሚገኙት ኦስሎ – ኖርዌይ ውስጥ ነው፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ዛሬ የሰጡት መግለጫ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ህመም ከባድ መሆኑን ይጠቁማል ሲሉ ቀደሞ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ዴቪድ ሺን አስታወቁ፡፡