–    በሥነ ልቦናዋ ላይ ከባድ ጉዳት እንዳደረሰባት ተናግራለችነዋሪነቱ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 10/11 ውስጥ ነዋሪ የሆነው ሙሉጌታ ውብሸት የተባለው

አቶ አንተነህ አሰፋ፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በቅርቡ የተሰየሙትና በሳምንቱ አጋማሽ ላ

ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ለተለያዩ የሥራ ዘርፎች  የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከወሰዱ በኋላ፣ አደንዛዥ ዕፅ በማምረት፣ በማዘጋጀትና ወደ ተለያዩ የዓ…

ባሳለፍነው ሳምንት የማዕድን ሚኒስቴር የ11 ኩባንዎችን የፔትሮሊየምና የማዕድን ፍለጋ ልማት ፈቃድ መሰረዙን ይፋ አድርጓል፡፡

በለንደን ሔትሮ አውሮፕላን ማረፊያ 56 ኪሎ ግራም ካናቢስ ሲያዘዋውሩ ስለተያዙት ኢትዮጵያዊት ዲፕሎማት ጉዳይ መንግሥት ምንም አላውቅም አለ፡፡

የደቡብ ሱዳን መንግሥትን በኃይል ለመጣል የሚንቀሳቀስ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርጎ መግባቱንና መንግሥት ይህንን ኃይል በቁጥጥር ሥራ ለማዋል ኃይል ማሰማራ…

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ አራት የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት በቁጥር ሥር ዋሉ፡፡ ባለሥልጣናቱ  የክልሉ ምክር ቤት አባላት በመሆናቸው በቁጥጥር

አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ …

በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ አሉባልታ ሲሉ ለገለፁት ለያንዳንዱ ዘገባ መልስ አልሰጥም ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ተናገሩ፡፡

በ1997 የፀደቀው ያሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል አንዱ የልዩነት ምክንያት ሆኖ ዘልቋል።

Tweet ከአገሬ አዲስ ሃምሌ 24-2004 ዓ.ም.(01-08-2012) ከሦሥት ወራት በፊት በይፋ የተቋቋመውን ሸንጎ ለመመሥረት ከሁለት ዓመት በፊት ጥሪ ያደረገው የጥቂት ግለሰቦች ስብስብ አገሪቱ የምተገኝበትን በማጤን ወደየት አቅጣጫ እንምትጓዝ፣አሁን የተፈጠረውን ሁኔታ በቅድሚያ በመገመት መደረግ የሚገባውን ብሔራዊ ተግባር ተንብይቶ ነበር። ኢትዮጵያን ለገጠማትና ሊገጥማት ለሚችለው ችግር መፍትሔው በጋራ ታግሎ ዴሞክራቲክ ሥርዓት እንዲሰፍን ፣በአገሪቱ ሰማይ ላይ የተንጠለጠለው የመበታተን አደጋ እንዲቀለበስ፣የሕዝቦቿ […]

በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ፍጻሜ ፣ እ ጎ አ ሚያዝያ 6, 1896 ዓ ም ፤ የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ጥንት በተጀመረባት ሀገር ግሪክ መዲና ፤ አቲና እንደ…

በኢትዮጵያ መንግሥትና IOM በሚል ምሕፃረ-ቃል በሚጠራዉ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አማካይነት ወደ ሐገራቸዉ የተመለሱት ስደተኞች በየመን አቋርጠ…

በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ወረዳ ባለፈው ሳምንት በሶስት ቀበሌዎች የተቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት ከ33ሽህ በላይ ሰዎች ወደ ኬንያ ማፈናቀሉን የኬንያ ቀይ-መስቀል አስታወቀ።

በእጅ ስልክ የአጫጭር የጽሑፍ መልእክት ማስተላለፊያ መሥመራችን በኩል ፣ ምሬታቸውንም ሆነ ብሶታቸውን የሚገልጹ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች ፤ በ…

ደቡብ ኢትዮጵያ በኬንያ ጠረፍ አኳያ በምትገኘው ሞያሌ ውስጥ ረቡዕ(18.11.2004 ዓ. ም.)በተቀሰቀሰው ግጭት አንዳንድ የአካባቢው አስተዳደር አካላት እጃቸው እንደ

ሶሪያዊዉ እንደ ቱኒዚያና እንደ ግብፃዊዉ፥ አደባባይ የወጣዉ የአሰድ አገዛዝ እንደ ቤን ዓሊና እንደ ሙባረክ ብጤዎቹ በሠላማዊ ሕዝባዊ ግፊት እንዲወገድ ፈ

በአሁኑ ሰአት ስልጣን ላይ ያለውን ዘረኛና አንበገነናዊ ስረአት ለማስወግድ እየተደረገ ባለው ትግል ጠንካራ የለውጥ ሀይል ሊሆኑ የሚችሉ የተለያዩ ክፍሎችን ሁለንተናዊ አቅም ደረጃ እንስጥ ቢባል ከተቃዋሚ ድርጅቶች ቀጥሎ የመምሀራን ሁለንተናዊ ጥንካሬ በአምስተኛ ደረጃ የሚመጣ ይመስለኛል። መምህሩ የሰራተኛው መደብ አካል ነው። በአንድ ደምረን ከወሰድነው ደረጃችን ወደ አራትተኛ ከፊ ሊልም ይችላል። በእሰካሁኑ ታሪካችን እንዳየነው ለነጻነት፤ ለእኩልነት፤ ለፈትህ በተደርጉ […]

– ሕገወጥ እርድ ለመከላከል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለጤና አስጊ የሆኑና  ከባህል አንፃር ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን በማረድ ለሽ…

•    ከሶሪያም ስደተኞች እንዲመጡ ይደረጋል ተብሏልትናንት ጠዋት ረፋዱ ላይ በመንግሥትና በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ትብብር 277 ኢትዮጵ

የኦሮሚያ  ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት (ጨፌ አሮሚያ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዳማ ከተማ ባደረገው ዓመታዊ ጉባዔ፣ ባልተጠበቀ  ሁኔታ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ…

–    ጅቡቲም ተጨማሪ ኃይል ጠይቃለች-    የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ተማረዋልኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለሱዳን ለመሸጥ ባደረገ…

አዎን ‹‹ድር ቢያብር አንበሳ ያስር›› ይባላል፡፡ የኅብረትን፣ የመተባበርንና አንድ የመሆንን አስፈላጊነት ለማሳየት የሚነገር አባባል ነው፡፡ ሊባልም

–    አሥር የፍራንስ ቴሌኮም ከፍተኛ ባለሙያዎች በኢትዮጵያውያን ተተክተዋልፍራንስ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮምን ለማስተዳደር የኮንትራት ጊዜው እያበቃ በመሆ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂና በመካኒሳ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞኖች መሬት ወስደው በውላቸው መሠረት ግንባታ አላካሄዱም ያለችውን 31 ኩባንያዎች ቦታ ነ…

የማዕድን ሚኒስቴር በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት እንዲያለማ ፔትሮትራ

•    ሚድሮክና ማዕድን ሚኒስቴር በሮያሊቲ ክፍያ አልተስማሙም የማዕድን ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የወርቅ ፍለጋ ሥራ ለሚያካሂደው የቻይና ኩባንያ የሰጣቸ