በኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን ምሎ መመስከር ቀረ
የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዘመናት ሲሠራበት የቆየውን በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን መሐላ ፈጽሞ ምስክርነት የሚሰጥበትን አሠራር፣…
የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዘመናት ሲሠራበት የቆየውን በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን መሐላ ፈጽሞ ምስክርነት የሚሰጥበትን አሠራር፣…
መንግሥትም፣ የፖለቲካ ድርጅቶችም፣ ምሁራንም፣ የግሉ ዘርፍም፣ የሲቪል ማኅበረሰቡም፣ ሕዝብም እንደ ሕዝብ ጥሩና አኩሪ ሥራ ሠርተው በታሪክም…
– ባላመኑት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች እየተሰሙ ነውከአልቃይዳና አልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ባለፈው ማክሰኞ ማረሚያ…
• የሚመጡትን የውጭ ባለሀብቶች የሚከታተል አካል የለምከአሥራ አምስት በላይ ቱባ የዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሦስት…
ታቦ ምቤኪ በተቀናቃኞቹ ሁለቱ የሱዳነ መንግሥታት መካከል የተቋረጠውን ድርድር እንደገና ለማነቃቃት በወቅቱ በሱዳን ይገኛሉ። ስለዚሁ ጥረታቸውና…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጀግና አምጣ ጀግና ወልዳ አቁማለች፣ እናት ምድር ልጅ ለመውለድ አርጣለች፣ አርባ ዓመታት አልፏት መክና ተክዛለች፣ ብለን…
በመጀመሪያም፤ ብስጭቴ እኔ እኮ የምለው ሰው አይኑ እያየ የሰራውን ስራ እያወቀ ወደ አሜሪካ ለዛውም ወደ ዋሽንግተን…
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በ ጂ8 ስብሰባ ላይ መገኘት አስመልክቶ ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የድጋፍና የተቃውሞ ሠልፍ አደረጉ፡፡
የ 2004 (2011/12 ) የአውሮፓ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ፍጻሜ ግጥሚያ፣ በጀርመኑ ባየርን ሙዑንሸንና በእንግሊዙ F C…