Tag: market
ማኅበረ ቅዱሳን በውግዘት ስለተለያዩት አባቶች ዕርቅ ጉዳይ የስልክ ውይይት አዘጋጀ
(ደጀ ሰላም፤ መስከረም 25/2004 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 6/2012/ READ IN PDF):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ ማዕከል የትምህርትና…
አቡነ ገሪማ ከሥራ አስኪያጃቸው ጋር እንዲቀርቡ ቋሚ ቅ/ሲኖዶስ አዘዘ
በጠ/ቤ/ክህነቱ ኦዲት የተረጋገጠውን የ1.8 ሚሊዮን ብር ጉድለት ሲያጣጥሉ የቆዩት ሥ/አስኪያጁ ጉድለቱን አምነዋል፤ ሥራ አስኪያጁ ሙሰኝነትን በተቃወሙ…
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ የነበሩት አቶ ከፍያለው አዘዘ ኮበለሉ
በውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የነበሩት አቶ ከፍያለው አዘዘ አሜሪካ ሄደው ሳይመለሱ መቅረታቸውን…
አቶ ጁነዲን ሳዶ ከኦሕዴድ ሥራ አስፈጻሚነት ተወገዱ
በታምሩ ጽጌ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶ ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚነት ተነስተው…
ኢትዮጵያን የዓለም የኢንቨስትመንት የስበት ማዕከል እናድርጋት!
ኢትዮጵያችን ከአፍሪካ በቅኝ ገዥዎች ያልተገዛች አገር እየተባለች በዓለም ትታወቃለች፡፡ በጣም ጥሩ፡፡ ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች…
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በዓመቱ አጋማሽ ይጠናቀቃል ተባለ
በውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርክቴክቶች በ2004 ዓ.ም. ጊዜው ያለፈበትን የማስተር ፕላን በድጋሚ በማዘጋጀት ሥራ…
‹‹የመርከብ ገበያውን ለመቆጣጠር የሚፈልጉ ኩባንያዎች የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ እንዲኖር አይፈልጉም››
ቺፍ ኢንጂነር ዓለሙ አምባዬ፣ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ የመርከብ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቺፍ…
የኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚና ሰባት ኃላፊዎች ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ
– ቃላቸውን ሰጥተው በ10 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀዋል – በተርሚናል ውስጥ ያሉ ሱቆች ጨረታ ጊዜ ማለፉ…
ሞሪሺየሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ
• የውጭ ባለሀብቶች ዝቅተኛ ካፒታል ሁለት መቶ ሺሕ ዶላር ሆኗል በብርሃኑ ፈቃደ ‹‹ነፃነታችንን እ.ኤ.አ. በ1968 ነበር…