Amharic የቀድሞው ሰላይ ስኖውደንና እጣ ፈንታው DW Amharic Jun 24, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ላለፉት 10 ቀናት ሆንኮንግ ከቆየ በኋላ ትናንት ሩስያ መግባቱ የተነገረው ስኖውደን ምናልባትም ዛሬ ከሩስያ ወደ ኤኳዶር ሳያቀና አልቀርም የሚሉ ዘገባዎችም ወጥተዋል። የኤኳዶር መንግሥት አሜሪካን ስኖውደን ተላልፎ እንዲሰጣት ያቀረበችውን ጥያቄ እያጠና መሆኑን አመልክቷል።