Amharic በሰ/ኬንያ በተደጋጋሚ የሚደርሰዉ ጥቃት DW Amharic Jun 24, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ በኬንያ በተከሰተ የጎሳ ግጭት ቢያንስ 16 ተገደሉ ወደ 20 የሚሆኑ ሰዎች ደሞ ቆሰሉ። በሰሜናዊ ኬንያ ማንዴራ በተሰኘዉ መንደር በሚገኝ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣብያ የተቀሰቀሰዉ ይህ የጎሳ ግጭት፤ በሶማልያ ጎሳዎች መካከል እንደሆነም ታዉቋል።