የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ እቅድ
የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር በሚቀጥሉት 3 ና 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንደሚጥርም ፕሬዝዳንቱ አቶ ተሻለ ሰብሮ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። አቶ ተሻለ እንዳሉት ፓርቲው ይህን እንቅስቃሴ የሚያደርገው ህዝቡን ለማነቃቃትና ለመንግሥትም የማስጠንቀቂያ ደውል ለማሰማት ነው።