አሜሪካ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ሁለት ገጽታ ያለው ፖሊሲ ታቁም ሲሉ ሰልፈኞች ጠየቁ
በዲሲ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሰብዓዊ መብት ይዞታው ከለት ወደለት “እያተበላሸ” ነው ለሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ፤ ከመርሆዎቿ ጋር ታጣጥም ሲሉ ጠይቀዋል።
በዲሲ በተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ የሰብዓዊ መብት ይዞታው ከለት ወደለት “እያተበላሸ” ነው ለሚሉት የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠውን ድጋፍ፤ ከመርሆዎቿ ጋር ታጣጥም ሲሉ ጠይቀዋል።
ባለፈው ግዜ መንግስት ቅድመ ምርመራ ወይም የሳንሱርን ትንሳኤ ሊያመጣው እንደሆነ ፍንጭ አግኝተናል ብለን አንዳንድ ጩኸቶችን ጮኸን ነበር። በጩኸታችን ማግስት የአለም የፕሬስ ነፃነት ቀን በመላው አለም ተከበረ። ከመላው አለም አክባሪዎች ውስጥ “ወጉ ለምን ይቀራል” ብላ ኢትዮጵያም አንዷ ሆና ነበር። በክብረ በዓሉ ላይ አቶ ሽመልስ ከማል ካልታሰሩ ጋዜጠኞች ጋር አንድ መድረክ ላይ ተገናኝተው ነበር አሉ። ታድያ አንድ […]![]()

«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
«ፍትሃዊ የገቢ ክፍፍል፤» የምሽቱ ክርክር የሚያነጣጥርበት ጭብጥ ነው።በኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በተከታታይ ከአሥራ አንድ ነጥብ በመቶ በላይ የሆ…
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
ከዛሬ ስድስት ወር በፊት ወፍራሙ መንግስታችን ተጭኗት “ህልፈተ ህይወት አደረገች” ብለን አዝነን ለቅሶ ተቀምጠንላት የነበረችው አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ “እጅ መስጠት የለም ብላ” (ትንሽ እናጋነው ካልድ ደግሞ መቃብሯን ፈንቅላ) በዌብ ሳይት በኩል መምጣቷን ትላት ይፋ አደረገች። አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች እንደሚሉት “መንግስታችን እኔ ብቻ ላውራ እናንት ዝም በሉ” በሚል እንድተዘጋ ያደረጋት፤ ተወዳጇ አውራምባ ታይምስ ጋዜጣ በኢትዮጵያ ሰማይ […]![]()
[email protected] ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ! ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና […]![]()
የሕዝበ ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ለቪኦኤ ቃለምልልስ ሰጥቷል፡፡
[email protected] ውድ የፍትህ ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ እንዴት አላችሁልኝ? “እኔስ አለሁ አለሁ አለሁ እንደምንም እግዜር ያመጣውን ሰው አልችል አይልም” የሚል ዘፈን የሚዘፍንልን ሁነኛ ሞዛቂ አጣን አይደል…? ለማንኛወም አንተ እንዴት ነህ ብለው የጠየቁኝ እንደሆነ እኔው ራሴ አዜማታለሁ! ይህ ደብዳቤ ለቀዳማዊት አዜብ መስፍን በታላቅ ትህትና እና አክብሮት የተፃፈ ነው። ከሁሉም በላይ ግን ለቤተመንስግስቱ ቤተሰቦች ያነኝን የላቀ ፍቅር እና […]![]()
የዛሬው የወጣቶች ዓለም መሰናዶ ርዕስ «ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ ወጣት እናቶች እና የኑሮ ውድነት በኢትዮጵያ» የሚል ነው። ከአዲስ አበባ እና ከኢል
ከዚህ አንጻር ማስጠንቀቂያው በስላችም ሆነ በቀጥታ የተቃጣባቸው፤ ሙስሊሞች ላነሱአቸው ጥያቄዎች፣ መፍትኄ ያፈላልጉ ዘንድ የተመረጡ የኮሚቴ አባላት ፣ «
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የተጽዕኖ አቅም የለውም ተባል
በፍትህ ጋዜጣ አምደኛ ሆና በምትሰራበት ወቅት “አሸበርሽ” ተብላ የታሰረችው ርዮት አለሙ “ኢንተርናሽናል ውመን ሚዲያ ፋውንዴሽን” የተባለ ድርጅት የሚዲያ ጀግና ሲል ለሽልማት መረጣት። ሽልማቱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ራስን ለአደጋ አጋልጦ በጋዜጠኝነታቸው ለተጉ ሴቶች የሚሰጥ ሲሆን፤ ከርዮት አለሙ ጋር አንዲት የፓልስቲን እና አንዲት የአዠርባዣን ጋዜጠኞች ለሽልማቱ ተመርጠዋል። እንደሚታወቀው ርዮት አለሙ በአሁኑ ግዜ የገንዘብና የእስር ቅጣት ተወስኖባት በቃሊቲ […]![]()
ለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡
ለጥቃቱ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደ ነው ይላሉ ተቃዋሚዎች፡፡
ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ 15 መካከል ትገኛለች፡፡
ለጤናና ለአካባቢ ተስማሚ ነው ተብሏል፡፡
በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።
ከዚህ በፊት ሳይገባኝ “ሪፖርተር” የሚል ማዕረግ ሰጥታኝ የነበረ አንድ ጋዜጣ ነበረች። “ሆመር” ትባላለች። እንዴት በፍቅር ምንወዳት ጋዜጣ ነበረች መሰላችሁ። በአሁኑ ወቅት እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ጋዜጣ ወግ ደርሷት “ነብስ ይማር” ለመባል በቅታለች። በዚሁ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ የፕሬስ ቀን እየተከበረ ነው አሉ ስላቅ በየፈርጁ ማለት ይሄኔ ነው! ግን እንኳን አደረሰን ማለት ይገባል። በዛች ጋዜጣ ላይ የሚወጣ “ዶሮዋ […]![]()

ከአብዮት ስሜት ቀመሱ (‹‹የተቀለበሰው አብዮት›› ብንለውም ችግር የለውም) ምርጫ 97 ወዲህ በርካታ ኩነቶች ተከስተዋል፡፡ መንግሰት ሁለተኛ ያንን ዓይነት
ባሕረ ሐሳብየቀመርና የሥነ ፈለክ ምሥጢርአዘጋጅ፡- አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስየገጽ ብዛት፡- 214ዋጋ፡- 50 ብርኅትመት፡- ፋርኢስት ትሬዲንግዘመን፡- 2004
የእስክንድርን ሽልማት ባለቤቱ ሰርካለም ኒውዮርክ ላይ ተረከበች፡፡
ማንም ሰው ወደ አካባቢው ያለ ችግር ሄዶ ማየት እንደሚችልም አስታወቁ፡፡
ምርመራ ይካሄዳል ብለው እንደሚያምኑም አመለከቱ
የዕለቱ ዜና
ለሽንኮራ አደገዳ ልማት የተከለለዉ ምድር አቶ ጋዓስ እንደሚሉት ለአዋሽ ወንዝ ቅርብ የሆነዉ ሥፍራ ነዉ ።የአፋርን አርብቶ አደርን ከአዋሽ ወንዝ ግራ ቀኝ ር…
ቦጋለ ዳኜ – ከካሊፎርንያ
ለዶ/ር መስፍን አረጋ ሠላምታዬ ይድረሳቸው!
ዶ/ር መስፍን አረጋ ራማ ሉል በሚል ርዕስ ሰሞኑን በኢትዮሚዲያ ያወጡትን ጦማር አንብቤ
ይህንን ጨዋታ ስፅፍ ፋሲል ደሞዜ የተባለ አቀንቃኝ “አለ ነገር…” እያለ የሚያንጎራጉረውን ሙዚቃ እየሰማሁ ነው! ልብ አድርጉልኝ ይህ ስጋት ነው እንጂ ቅስቀሳ አይደለም! ምክር ነው እንጂ ቁጣም አይደለም! አክብራቹሁ ብሎጋችንን የምትዘጉ ሰዎች ምክራችንንም ስሙ…! አስቲ ሰሞኑን የሰማኋቸውን አጫጭር ዜናዎች ልንገራችሁ። አንድ በአርሲ ዞን አሳሳ ከተማ “መንግስት በሀይማኖታችን ጣልቃ አይግባብን” ያሉ ሙስሊሞች ከመንግስት ታጣቂ ሃይሎች በተከፈተባቸው ተኩስ […]![]()

እኔ የምለው ወዳጄ ሳሱር ነብሴ ድጋሚ መጣች አይደል እንዴ!? እሰይ! እልል በሉ እንጂ። ድግስ አትደግሱም እንዴ!? ጠላው ይጠመቅ፣ ድፎው ይደፋ፣ ቡናውም ይፈላ፣ ፈንዲሻው ይፈንደሽ፣ እጣን ሰንደሉ ተጫጭሶ ቄጤማውም ይጎዝጎዝ። በዓሉ የትንሳኤ በዓል ነውና ሁሉም ሰው ይደሰት። አዎ አሁን ወቅቱ የትንሳኤ ነው። ሞቱ ተቀበሩ ያልናቸው ችግሮቻችን በሙሉ በስንተኛው ቀን እየተነሱ ዳግም ህያው እየሆኑ ነው። ይህ እንዲሆን […]![]()

ከሦስት ዓመታት ተከታታይ ውይይት በኋላ ኢዴፓ የሊብራል ፓርቲዎች ግንኙነት አውታር አባል መሆኑን አስታወቀ።
ለስኳር ልማት ሊውል ወደታቀደበት የዋልድባ ገዳም አካባቢ፤ ህዝብ ከተለያዩ አካባቢዎች እንዳቀና ምስክሮች ገለጹ።
የተገደሉና የቆሰሉ አሉ
የተገደሉና የቆሰሉ አሉ
በምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል።
በምእራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ የዓርብ ጸሎት አድርሰው ከመስጊድ በሚመለሱ ሰዎችና በፖሊስ መካከል በተፈጠረ ግጭት ቢያስ 4 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለዋል።
የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመሰገን ደሳለኝ ከዚህ በፊት በምታወጣቸው ፅሁፎች በፍርድ ሂደቱ ላይ ጣልቃ ገብተሃል ተብሎ ተከሶ እንደነበር ይታወሳል። ተመስገን “የተከሰሱኩት አለ አግባበብ ነው ነው” በሚል ተከራክሮ ፅሁፉ ተከሳሾች የሰጡት መሆኑን አስረድቶ ነበር። ይህንንም ለማረጋገጥ አቃቤ ህግ አበበ ቀስቶ (ክንፈሚካኤል ደበበን) ለምስክርነት ጠርቶት የነበረ ሲሆን መስካሪውም “በፅሁፉ መጠየቅ ካለብኝ የምጠየቀው እኔ ነኝ። ሃሳቤን በፍርድ ቤት […]![]()

በአንድ ቤተሰብ ውጥ የሚኖሩ ሰዎች ነበሩ። የቤተሰቡ ሃላፊ የሆኑት አባወራ ሲያገኙ በድፍረት ሲያጡም በሌላ ድፍረት ጠጥተው ሞቅ ብሏቸው ነው የሚገቡት። ስጠረጥር የዘንድሮ ኑሮ እንደምንም ብለው ሞቅታ ውስጥ ካልተደበቁ በስተቀር እንደማይቻል ገብቷቸዋል። አሁንም ስጠረጥር አባወራው በዱቤም ይሁን፣ በብድርም ይሁን፣ በቅልውጥ መጠጥ ቤት ካላመሹ በቀር በጊዜ ቤታቸው ቢገቡ የቤተሰቡ አባላት የሚጠይቋቸውን ጥያቄ መመለስ እንደማይችሉ ስለሚረዱትም ይመስለኛል። ታድያልዎ […]![]()
ሰሞኑን ከተሰሙ አስደንጋጭ ዜናዎች ውስጥ የሚከተለው ይገኛል… “በዛሬዉ እለት በአርሲ አሳሳ ከተማ የጁምአ ሰላት ከተሰገደ በኋላ ሼህ ሱዑድ በአንድ መስጂድ ዳዕዎ አድርገዉ ሲወጡ በፓሊስ በመያዛቸዉ፤ የአካባቢዉ ሙስሊም ህብረተሰብ “ሼሁ ለምን ይታሰራሉ ምንም ጥፋት አልፈፀሙም” በሚል ለማስለቀቅ ሲሞክሩ ከፓሊሶች ጋር በተፈጠረዉ አለመግባባት ፓሊስ በከፈተዉ ተኩስ እስካሁን ባለዉ መረጃ መሠረት አምስት(5) ሰዎች መገደላቸዉና ብዙ ሰዎች መቁሰላቸዉን የአካባቢዉ […]![]()
መኢአድ እርምጃው ፓርቲአችንን ከማፍረስ ያልተነነሰ ውሣኔ ነው አለ።
ሰሞኑን ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተሰኘ እና መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካ ያደረገ ቡድን ባጋለጠው መረጃ መሰረት INSA (Infromation Network Security Agency) በመባል የ
ዛሬ ሰንበት ነው። እንዴት አደራችሁ! ነገ ጠዋት በሰፊው እስክንገናኝ ለሰንበት ታኽል ግን የሆነች ነገር መሰንዘር ግድ ይላል ብዬ አሰብኩ። አስቤስ …? ትላንት የበሀይሉ ገ/ኢግዚአብሔር አዲስ መፅሐፍ “ኑሮ እና ፖለቲካ” እጄ ገባ። እንዴት እንዴት አይነት ጨዋታዎችን ይዟል መሰለችሁ!? በእውነቱ ዛሬ በማውጊያችን አንድ ለሰንበት ጣል ባደርግ ደስ እንደሚላችሁ ርግጠኛ ሆንኩ… ሆኜም እነሆ አልኩ፤ የቢል ነገር እንደ ትናንት […]![]()
አዲስ አበባ ላይ ከሰኞ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 13ኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጉባዔ ዐርብ ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡
ዶ/ርመንግሥቱ አስናቀ ማን ናቸው?
አንጋፋው ደራሲ ስብሐት ገብረ እግዚአብሄር ነብሱን ይማረው እያልን ማውራት ከጀመርን ሰማንያ ቀን እንደሚሞላው በቅርቡ አንድ ወዳጃችን በለጠፈው ማስታወሻ አስታውሰናል። እንደውም ዛሬ ሳይሆን አይቀርም… የሆነ ሆኖ ከዚህ ቀጥሎ ጋሽ ስብሀት ፅፎት በሳቅ ፍርስ ካደረገኝ ጨዋታ መካከል የሚከተለውን እንድናወጋ ወደድኩ… እንደሚከተለው አስታውሳለሁ! በቀድሞ ግዜ ከነበሩ “ዋና ሰዎች” መካከል አሉ የሚባሉ አንድ ባለስልጠን ቀኟዝማች ይሁኑ ግራ አዝማች ወይም […]![]()