ኢትዮጵያን የተመለከተ ስብሰባ በአውሮጳ ምክር ቤት፡
በአውሮጳ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ የተወያየ ስብሰባ ትናንት ተካሄደ።
በአውሮጳ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ የተወያየ ስብሰባ ትናንት ተካሄደ።
(አሮን ፀሐዬ) ፀጥ ረጭ ያለ ሰፈር፤ በግራ እና በቀኝ የተሰደሩት ቪላ ቤቶች ግዙፍ የጋራ በር አላቸው …
“ማኅበረ ቅዱሳን” የሚታዘዘው ለማን ነው? ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ሁኔታና የወደፊት ዕጣ የሚነጋገር ሁሉ የሚስማማበት …
በቤቴ ኢቲቪ አይከፈትም፡፡ ከወያኔ ጋር ንክኪ ያለው ሬዲዮም እንዲሁ፡፡ ትክክል እንዳልሆንኩ ይገባኛል፡፡ ምን ላድርግ? ስለሚያመኝ እኮ …
ባለፈው አርብ ጃፓንን የመታው ከባድ የመሬት ነውጥ በፉኩሽማው የአቶም ኃይል ማመንጫ ላይ ያደረሰው ጉዳትና መዘዙ አነጋግሮ …
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የነዳጅ ዋጋ በአሳሳቢ ሁኔታ እያሻቀበ ነው፡፡ በሊቢያ የተከሰተው ሕዝባዊ አመፅ የበለጠ በመካረሩ፣ በቀን …
(ኤፍሬም ካሳ) 50 በርሜል ሙሉ አዲሱ የኢትዮጵያ ባለ አንድ ብር ሣንቲም በኮንትሮባንድ ከኢትዮጵያ ሊወጣ ሲል በኢትዮጵያና …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(በኤርሚያስ ኅሩይ በተለይ "ለደጀ ሰላም"):- ዓለምና በዓለም ያለው ማንኛውም ተፈጥሮአዊና ሰው ሠራሽ ነገር ሁሉ የፍጥረታት በኹር …