16:00 UTC ዜና 14-07-11
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
አራት ወር የዘለቀው የሊቢያ ውዝግብ በፖለቲካ ውይይት መፍትሄ እንዲፈለግለት የመፈለጉ አዝማሚያ ከሁሉም ወገኖች እየታየ ነው።
የኢትዮጵያ ሰራተኞች እና አሰሪዎች ወሳኝ ቦርድ በሰራተኞቹ የተከሰሰውን ኢትዮ ቴሌኮምን ጉዳይ በዛሬው ዕለት ተመልክተዋል።
ሊያነቡት የሚገባ ልዩ ዘገባ – ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን Ethiopia Zare (ሐሙስ ሐምሌ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. …
የደቡብ ሱዳን አስተዳድር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ሰርቷል በሚል የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበለ። …
ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበለች Read more →
በኃይሌ ሙሉ | ሪፖርተር ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ነፃነቱን ያወጀው የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ …
‹‹ጉንዳኖቹ ሲፈለጉ ቁጫጮቹ መሞት የለብንም›› አነስተኛ ነጋዴዎች‹‹የካሽ ሬጂስተር አስገቡ የምንለው ከግምት ለመውጣት ነው›› የንፋስ ስልክ …
ገቢያችንን ያላገናዘበ የግብር ግምት ተጥሎብናል ያሉ ነጋዴዎች ለባለሥልጣኑ አቤት ሊሉ ነው Read more →
የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አሥር የአመራር አባላትና በርካታ አባላት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲን መቀላቀላቸው ታወቀ፡፡
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ