እንደፈረንጆች አቆጣጠር ከፈብሪዋሪ 4 እስከ 6 በሙኒክ ከተማ በተደረገው የጸጥታ |ሴኩሪቲ| ስብሰባ ላይ ለመገኘት በጀርመን የልማት ትብብር ሚንስቴር ተጋብዞ የነበረው ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ በጀርመንና አካባቢው በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ እንደገጠመው የግንቦት 7 ድምጽ ተባባሪ ዘጋቢ ከሙኒክ ከተማ በላከልን …

መለስ ዜናዊ በሙኒክ ጀርመን ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ ገጠመው Read more »

የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ ጥመት – አሰግድ ሣህሉ እንደ ማሳያ (ከደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ዘገባ የተገኘ)  ቀንደኛ የተሐድሶ ኑፋቄ አቀንቃኝ የተባለው አሰግድ ሣህለ (ደጀ ሰላም፤ ፌብሩዋሪ 10/2011፤  የካቲት 3/2003 ዓ.ም)፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት …

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አፅራረ ቤተ ክርስቲያንን ለመከላከል በሚያደረገው ጥረት ማንኛውንም ድጋፍ እንደሚሰጥ የአ/አበባ ሀ/ስብከት አስታወቀ Read more »

የጀርመን መዲና በርሊን ዛሪ ስድሳ አንደኛዉን አለም አቀፍ የፊልም ትዕይንት ማስተናገድ ይጀምራል። ለአስር ቀናት የሚዘልቀዉ ይህ የፊልም ትዕይንት በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑ የፊልም ስራ አዋቂዎችን የፖለቲካ ሰዎችን እና ታዋቂ የህብረተሰብ አባላትን በመጋበዝ በተለያየ አለም አገሮች የተሰሩ ፊልሞችን በማወዳደር ሽልማት …

61 ኛዉ አለም አቀፍ የሲኒማ መድረክ- በርሊናለ Read more »

የካይሮዉ ተሕሪር ወይም የነፃነት-አደባባይ ዛሬም እንደ መሰንበቻዉ መብት ነፃነቱን በሚጠይቀዉ የግብፅ ሕዝብ እንደተጨናነቀ ነዉ።የአሌክሳንዴሪያ፥ የስዌዝና የሌሎችም ትላልቅ ከተሞች አዉራ ጎዳኖች የሙባረክ ተቃዋሚች ይርመሰመሱባቸዋል

በአቢይ አፍወርቅ   አንዳንድ ሴቶች ብልህ ናቸው። አንዳንዶቹ ደግሞ ያውቁበታል። በቅርቡ ወደ ሳውዲ አረቢያ የኮበለሉት የቱኒዝያው ፕሬዝዳንት ቤን አሊ፤ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ያከማቹት ሀብት ቢታገድባቸውም ወደ ድህነት ግን አልወረዱም። እድሜ ላስተዋይዋ ሁለተኛ ሚስታቸው ለላይላ ትራቡልሲ። 1500 ኪሎ ግራም ወርቅ ታጥቀው …

ቀዳማዊ እመቤቶቻችን! Read more »

አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ነዳጅ ማደያዎች ዛሬ ለደንበኞቻቸው የተለመደውን የነዳጅ ሽያጭ አገልግሎት ማስጠት ማቆማቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ። ምክንያታቸውም ኢታኖል የተደባለቀበት ነዳጅ የለም የሚል ነው ። የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት በበኩሉ ምንም ዓይነት የነዳጅ ዕጥረት የለም ባይ ነው ። …

የነዳጅ እጥረት በአዲስ አበባ Read more »

– ‹‹ዶክተር›› ተብለው እንዲጠሩም ታዘዘ በታምሩ ጽጌ ሥልጣናቸውን አላግባብ በመጠቀም በሕዝብና በመንግሥት ሀብት ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ ከ1.5 እስከ 1.6 ቢሊዮን ብር የሚደርስ ጉዳት አድርሰዋል በሚል የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ መስርቶባቸው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና …

የቀድው የቴሌ ሥራ አስፈጻሚ ተፈረደባቸው Read more »

መቼም ዘንድሮ የማንስማው፤ የማናየው ጉደ የለምና ከሃያ አመት በኋላም መሪነን ተብዬዎች ሕዝብን አቅጣጫ ማሥያዝ አቅቷቸው በጥርጣሬና በግራ መጋባት እንደገና ወደ ኋላ እንድናፈገፍግና የተቀጣጠለው የነፃነት ትግል እንዲዳፈን ጥረት ማድረግ በርግጥ ተገቢ ነው?። ሕዝብም እምነት በማጣትና በጥርጣሬ ጉዳዩን እየተከታተለ እንደሆነ ግን እንድትረዱ …

ማንን እንመን ለወሣኙ የነፃነት ትግል ? በሎሚተራተራ Read more »

ደቡብ ሱዳን በሕዝበ ውሳኔ ከሰሜኑ ክፍል መገንጠሉ እውን እንደሆነ በሚገለጽበትና የሱዳን የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ አይደለም በሚባልበት በዚህ ወቅት፣ በመቶዎች የሚቆጠሩና ከገጠራማ ቦታዎች የመጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ኤምባሲ ሳር ቤት ከሚገኘው የሱዳን ክለብ ቪዛ ለማግኘት ሌሊቱን መንገድ ዳር እያደሩ፣ ቀኑን ተሰልፈው …

ጉዞ ወደ ሱዳን Read more »

– የአቅርቦት እጥረት ተፈጥሯል– በቢራ ፋብሪካዎች ላይ ትኩረት አድርጓል በውድነህ ዘነበ በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን ከወጣ በኋላ በተፈጠረው የአቅርቦት ዕጥረት ምክንያት፣ ንግድ ሚኒስቴር የዋጋ ማስተካከያ በድጋሚ ሊያደርግ ነው፡፡

በውድነህ ዘነበ ከፌዴራል መንግሥት የበጀት ድጎማ የማያገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ከመጠባበቂያ በጀት ወጪ ተደርጎ እንዲሸፈን አዘዘ፡፡

– በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች አልተመደቡም በታምሩ ፅጌ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን፣ ኢትዮ ቴሌኮም በሚል ስያሜ እንደ አዲስ ከተዋቀረ በኋላ፣ በአዲሱ አወቃቀር ያልተመደቡ ሠራተኞችን ዛሬ በአምባሳደር ሲኒማ ሰብስቦ ያነጋግራል፡፡

‹‹ችግሩ ከእኛ ሳይሆን ከበላይ አካል ነው›› የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በብርቱካን ፈንታ በቅርቡ የተደረገው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን በመዝለሉ ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን እየገለጹ ናቸው፡፡ አስተዳደሩ በበኩሉ ችግሩ የበላይ አካል መሆኑን እየገለፀ ነው፡፡

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጋምቤላ ከተማ አስተዳደርና በቀበሌ 04 እና 05 ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች በከተማው ማስተር ፕላን ምክንያት እየተወዛገቡ ነው፡፡ በአስተዳደሩና በሁለቱ ቀበሌዎች መካከል ውዝግቡ የተፈጠረው፤ የከተማው አስተዳደር በቀበሌ 04 እና 05 ውስጥ ነዋሪዎቹ የሠሩዋቸው ቤቶች …

የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ቤታቸው አላግባብ እየፈረሰባቸው መሆኑን አስታወቁ Read more »

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 480 ሚሊዮን ብር በጀት አፀደቀ በውድነህ ዘነበ ላለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ ግብረሰናይ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት መሥራች ካርል ሄንዝ በም በጤና መታወክ ምክንያት አስተዋጽኦቸው እየቀነሰ በመምጣቱ፣ ኢትዮጵያዊቷ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ በም ሙሉ በሙሉ ሊተኳቸው ነው፡፡

በብርሃኑ ፈቃደ | ሪፖርተር በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ በመዠንገር ዞን የጐማሬ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር አመራሮች፣ ነዋሪዎችና የአካባቢ ተወላጅ ምሁራን በቀበሌያቸው ለዘመናት ሲጠበቅ የቆየ ደን ላልተገባ ኢንቨስትመንት መዋሉን ‹‹ሕገወጥ ነው›› በሚል ደጋግመው ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ የግብርና ሚኒስቴርን ጨምሮ ለተለያዩ አካላት …

የወያኔ የግብርና ሚኒስቴር የጋምቤላ ነዋሪዎችን ጥያቄ ውድቅ አደረገ Read more »

የእርዳታ ጠባቂው ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው በብዙ መውረዱ ቢገለፅም የምግብ እጥረቱ አርባ ከመቶ የሚሆነው የተከሰተው በሰላም እጦት ተቸግሮ በሚገኘውና የተበታተነ የሕዝብ አሠፋፈር ባለበት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መሆኑ ሪፖርተራችን ፒተር ሃይንላይን ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ጠቁሟል፡፡ ባለፈው ዓመት እንዲህ ዓይነቱ አጣዳፊ …

አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጥያቄ Read more »

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 28 እና 29 ቀን 2003 ዓ.ም ያካሄደው ስብሰባ የ5 ዓመት የፓርቲውን እቅድ በማጽደቅና የስልጣን ሽግሽግ በማካሄድ መጠናቀቁን ዋና ፀሐፊው አቶ አንዱዓለም አራጌ አስታወቁ፡፡ በብሔራዊ ም/ቤቱ ስብሰባ ላይ በርካታ አጀንዳዎች ተነስተው ሰፊ ውይይት …

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የአንድነት ፓርቲ ተጠባባቂ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Read more »

የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በጥር 27/2003 ዓ/ም በመቀሌ ከተማ ባደረገው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ድርጅታችን ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነትን ለማፍረስ ጥር 21 ቀን 2003 ዓ/ም “አስቸኳይ የዓረና ጉባኤ” በሚል ሽፋን በመቀሌ ከተማ በሚገኘው አብሲንያ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የዓረና እውቅና …

በዓረና ላይ ስለተፈፀመው ሕገ ወጥ ተግባር ማዕከላዊ ኮሚቴው የወሰደውን አቋም መግለጫ Read more »

በዘካሪያስ ስንታየሁ | ሪፖርተር ሸራተን አዲስ ሆቴል ከአሥር ቀናት በኋላ እንደሚዘጋ የሆቴሉ ማኔጅመንት ለክፍል ኃላፊዎች ጥር 26 ቀን 2003 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ዦን ፒር ማኒጐፍ ከሰው ኃይል አስተዳዳሪው አቶ ዳንኤል መዝገቡ ጋር የክፍል ኃላፊዎችን ሰብስበው የሠራተኛ ማኅበሩ ከማኔጅመንቱ …

የአላሙዲ ሸራተን ሆቴል ከ10 ቀናት በኋላ እንደሚዘጋ የሆቴሉ ማኔጅመንት አስታወቀ Read more »

– የኤርትራ ወታደሮች በዛላንበሳና አካባቢዋ የፀጥታ ችግር መፍጠራቸው ተጠቆመ በኃይሌ ሙሉና በየማነ ናግሽ በኤርትራ መንግሥት ሥልጠና በተሰጣቸውና በሻዕቢያ ኮማንዶዎች ታጅበው ድንበር በማቋረጥ ለሽብር ሰርገው የገቡ ሰዎች ከበርካታ ከባድ ፈንጂዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡

• የምርት አቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ተሰግቷል በውድነህ ዘነበ በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን መቀመጡን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ ጥያቄ እየተቀዛቀዘ መምጣቱን የንግድ ባንኮች አስታወቁ፡፡

በጋዜጣው ሪፖርተር ላለፉት 62 ዓመታት በመንግሥት ሥራ ላይ የቆዩትና ግብፅን ለ30 ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን ይውረዱ ቢሏቸውም እስካሁን ንቅንቅ አላሉም፡፡

– በቀን 1000 ቶን ስኳር ለማምረት አቅዷል በኃያል ዓለማየሁ በ90 ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተቋቋመው አምቦ ነመር አግሮ ኢንተግሬትድ ኤንድ ኢንዱስትሪስ አክሲዮን ማኅበር በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ 128,000 ሔክታር መሬት በማግኘት ቀዳሚ ኩባንያ ሆነ፡፡

በታምሩ ጽጌ በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኝነታቸው በሰነድና በሰው ምስክሮች ተረጋግጦባቸው በዓመታት እሥራትና በከፍተኛ ገንዘብ የተቀጡ እስረኞች የእስር ጊዜያቸውን ቢጨርሱም፣ ገንዘቡን መክፈል ባለመቻላቸው በእስር ላይ እንደሚገኙ ጠበቆቻቸው አስታወቁ፡፡

– ምርጫ ቦርድና የክልሉ ሕዝብ ድርጊቱን ለማስቆም እንዲተባበሩ ጠይቋል በየማነ ናግሽ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባሉ በሆነው ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዴሞክራሲ ላይ በሕገወጥ መንገድ ተወሰደ ያለውን ዕርምጃ አወገዘ፡፡

በዳዊት ታዬ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በአዳማ ከተማ የሚገኙ የቢራና የለስላሳ መጠጥ ፋብሪካዎች አከፋፋይ ቅርንጫፎች ‹‹ለደረቅ ቆሻሻ ክፍያ›› በማለት እያንዳንዳቸው ከግማሽ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚሆን ክፍያ በየዓመቱ እንዲከፍሉ አዘዘ፡፡

– ወንጀሉ እስከ አሥር ዓመት እስራት ያስቀጣል በኃይሌ ሙሉ ሀሰተኛነቱ በተረጋገጠ ሰነድ ለልጃቸው 549 ሺሕ 500 ብር ዋጋ ያላቸው አክሲዮኖች እንደሸጡ በማስመሰል የፍትሐ ብሔር ክስ ሲመሰርቱ፣ ሀሰተኛውን ሰነድ ከማስረጃዎች ዝርዝር ጋር አቅርበው የተገኙት አቶ ዘመረ ጀማነህ የተባሉ ግለሰብ በ1 ሺሕ …

በሀሰተኛ ሰነድ ያጭበረበሩ ግለሰብ በ1 ሺሕ 500 ብር ቅጣት ተለቀቁ Read more »