የኢትዮጵያ ለስኳር ምርት ሰዉን ያፈናቅላል ሲል ሂ.ራ.ዋ ከሠሠ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ
በታችኛው ኦሞ 200 ሰው ያለበት 245 ሺህ ሄክታር መሬት ለስኳር ልማት ይውላል፡፡
በታችኛው ኦሞ 200 ሰው ያለበት 245 ሺህ ሄክታር መሬት ለስኳር ልማት ይውላል፡፡
ወሰንሰገድ ገብረኪዳን “የቃሊቲው ሚስጢር” የሚል መጽሀፍ ማሳተሙን ተከትሎ አንድ ስማቸውን ያልገለጡ “የመጽሀፉ ገምጋሚ”በኢትዮሚዲያ እና በኢኤም ኤፍ
በደቡባዊው የኦሞ ሸለቆ፤ ለሸንኮራ ተክል ሲባል ቦታ እንዲለቁ ያስገደዳቸውን በሺ የሚቆጠሩ አርብቶ አደሮችን ከርስት ጉልታቸው እያፈናቀለ…
አስተዋይ አእምሮ ያላቸው ሰዎች፣ ምንጊዜም የሥራ ዕድል አያጡም። በትውልድ ሀገራቸው አልሳካ ቢላቸው ወይም ጥሩ ደመወዝ የማይከፈላቸው…
በኢንዱስትሪ የበለፀጉትንና በመበልፀግ ላይ የሚገኙትን ሐገራት የሚያስተናብረዉ ቡድን የመሪዎች ጉባኤ አዉሮጶች የገጠማቸዉን ኪሳራ ለማቃለል የሚያደርጉ
የሠማንያ አራት አመቱ የቀድሞ አምባገነን ገዢ ሆስኒ ማበረክ ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ እያጣጣሩ ነዉ።ሙባረክን አምና የካቲት ከሥልጣን…
የጀርመንን የግል ኤኮኖሚ ዘርፍ መዋዕለ-ነዋይ ወደ ኢትዮጵያ በመሳብ ላይ ያለመ አንድ የጀርመንና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ጉባዔ በቅርቡ…
የዓለም ዜና
ለእነ ዳምቢሳ ሞዮ የቻይናና የአፍሪካ ወዳጅነት በማር የተቀባ ሬት ዓይነት ነው፡፡
ከአራት ዓመት በፊት በኤርትራና በሌሎች የዓረብ አገሮች ድጋፍ ሶማሊያን በመላ በቁጥጥር ሥር አውሎ የነበረው የእስላማዊ ፍርድ…