የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በሰሜን አፍሪቃ
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጊዶ ቬስተርቨለ በሰሜን አፍሪቃ 3 አገሮችን ሲጎበኙ፤ አገራቸው ፤ የተለያየ እርዳታ እንደምታቀርብ…
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጊዶ ቬስተርቨለ በሰሜን አፍሪቃ 3 አገሮችን ሲጎበኙ፤ አገራቸው ፤ የተለያየ እርዳታ እንደምታቀርብ…
የተባባሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪቃ ኅብረት፣ በአባል አገሮች በኩል ፀጥታን ለማስከበር አዲስ ስልት ማውጣታቸው ተነገረ።
የገመና 2፣ እና የሰው ለሰው ድራማዎች (ሶጵ ኦጴራዎች?) ሁለቱም ተወዳጅ ጀግና ከመፍጠሩ ይልቅ፣ የሚጠላ ጀግና የመፍጠሩ…
እስረኛ ጠያቂዎች መጡ። የሽምሰዲን ሚስት ለመጡት ጠያቂዎች መታመሜን እንድትነግርልኝ ለመንኳት። ነገረቻቸው። ፖሊሶቹን ለምነው ጉርሻም ሰጥተው ገብተው
መግቢያ፥ ይህ አዲስ ዘመን፣ ያሳለፍነው የ‘አጥፍቶ-ልማት ጥፋት ዘመን’ ፍጻሜ ማግስት ነው ብለን ማመን ይገባል። ሁለንተናችን በምንላት…
ያሬድ አይቼህ የአገራችን ፓለቲካ ውጤታማነትና ፍሬያማነት ነው ሚፈልገው። ወሬ ብቻውን እንደውጤት እንደማይቆጠር ያለፉት 20 ዓመታት ምስክር…
ተመስገን ደሳለኝ (እለተ እሁድ በ22/04/04 የምሁራኑ ፊት-አውራሪ (የሚያምኑበትን በማንፀባረቅ)፤ እንዲሁም የ‹‹መባል ያለበት መባል አለበት›› ፍልስፍና ተከታ…
በዘረኛው ቡድን አማካኝነት የአገራችን የሞራል እሴቶች ሆን ተብለው እየተዋረዱ ነው።ድሮ ድሮ “እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር” የሚባል…
በጄኔራል ከማል ገልቹ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ጥላ ሥር ከሌሎች የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች…