ሰማያዊ ፓርቲ በመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ::የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ውይይት ላይ እንደማይሳተፍ አስታውቋል::ሰማያዊ ፓርቲ …

ሰማያዊ ፓርቲ በወያኔ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውይይት ላይ እንዲሳተፍ የቀረበለትን ጥያቋ ውድቅ አደረገ:: Read more →

Minilik Salsawi – የወያኔው መንግስት በራስ አለመተማመኑ እንደቀጠለ ነው::ከምርጫው በፊት በየትምህርት ተቋማቱ በየመስሪያ ቤቱ በስልጠና ስም …

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስት ከምዝገባ ከትምህርት ከምግብ ማገድ አዲሱ የወያኔ ማስፈራሪያ ሆኗል:: Read more →

– አቶ ሬድዋን ሁሴን በሃስት ሲምሉለት የነበረውን ወንበር አጥተዋል:: – ሃይለማርያም ከኒውዮርክ መልስ ሁለት ቀን ከመኖሪያቸው …

ዘራፊው ሕወሓት ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ ውሳኔ ሰጪ ያልሆኑ ወንበሮችን ለአሽከሮቹ አድሏል:: Read more →

Minilik Salsawi – አስታራቂ የለም:: አስታዋይም ጎሏል::ዘመኑስ ወርቅ ነበር ልዩነትን የሚያቻችል እና የሚያቀራርም መጥፋቱ ክፉ ችካል …

በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ለዲያስፖራው ትልቅ አደጋ አለው:: ( ምንሊክ ሳልሳዊ ‬) Read more →

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ስብሰባ የማይሰለቸው የበሰበሰው የወያኔ አገዛዝ በስርኣቱ ላይ የተጋረጡትን አደጋዎች በተመለከተ ለመወያየት ከየክልሉ …

የወያኔ ጄኔራሎች እና የደህንነት ሃላፊዎች በመጭው ወር ስብሰባ ሊቀመጡ ነው:: Read more →

ቦታውን እና መልኩን እየቀያየረ የሃይማኖት ነጻነት የሚጋፋው የወያኔው አስተዳደር የሕዝበ ሙስሊሙን መስኪድ ሲዳፈር እና እየቀማ ለመጤ …

በሐረር አማኑኤል ባፕቲስት ቤተክርስትያን መሪዎች ላይ የመብት ጥሰት ተደረገ:: Read more →

ለሃጂ ጸሎት ወደ መካ መዲና ሳኡድ አረቢያ ተጉዘው ሰሞኑን በደረሱ አደጋዎች የሞቱ እና የት እንደገቡ የአልታወቁ …

የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም: Read more →

በሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]   ቢቢኤን በዛሬው …

ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ) Read more →