ዚምባብዌ ምዕራባውያን ታዛቢዎችን ላለማስገባት መወሰኗ
በዚምባብዌ ሕገ መንግሥት ላይ በሚቀጥለው ሣምንት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄዳል። ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የሚመሩት የዚምባብዌ መንግሥት ምዕራባውያን ታዛቢ ቡድ
በዚምባብዌ ሕገ መንግሥት ላይ በሚቀጥለው ሣምንት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄዳል። ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ የሚመሩት የዚምባብዌ መንግሥት ምዕራባውያን ታዛቢ ቡድ
“ክርስቲያኑ ወገናችን፣ …ተሰለፍ ከጎናችን!”
ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
እነዚህ ጎሰኛ የሳዑዲ ወገኖች/ቅጥረኞች በጫሩት እሳት ነው-ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሙስሊ…
click here for pdfከሀገር ወጣ ብዬ የተለያዩ ሀገሮች ስዘዋወር ከምቀናባቸው ነገሮች አንዱ የደንበኞች አያያዛቸው ነው፡፡ ‹ደንበኛ ንጉሥ ነው› የሚለው እዚያ በገ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
ቸሩ ላቀውእኛ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያዊነታችንና አንድነታችን ኩራታችንና ክብራችን ነው። እንኮራባቸዋለን፣ እንከበርባቸዋለን፣ እናከብራቸዋለን። ስን
አዲሱ የሶማሊያ መንግሥት ባቀረበው ጥያቄ ና አሜሪካንም በሰጠችው ድጋፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በሶማሊያ ላይ የጣለውን የ
የድርጅቱ አጥኚዎች እንዳስታወቁት በድርቁ ሰበብ ገበሬዎችም አርብቶ አደሮችም ከብቶቻቸዉን እየሸጡ፥ ዉሐና ሳር ፍለጋ ከመኖሪያ ቀያቸዉ እየተሰደዱ ነዉ።
አንድ ልጅ ወይንም አዳጊ ወጣት እየተደበደበ ተሰቃይቶ ሲያድግ በስነ ልቦናው ላይ መጥፎ ትውስታ ጥሎ እንደሚያልፍ ይታመናል። ተፅዕኖውም ለእድሜ ልክ አብሮ
በሶሊያና ሽመልስሴት መሆን መታደል ነው ብዬ ብጀምር የሚስቅብኝ አይጠፋም! ሴት የመሆን ጉዳቶች ላይ ተደጋጋሚ ነገር ሲነገር ሰምተናል፡፡ የቤት ውስጥ የ…
በአውሮጳ ምክር ቤት በተወከሉት ለዘብተኛ ቡድኖች አነሳሺነት ምክር ቤቱ በሶርያ ስለቀጠለው የርስበርስ ጦርነት ተወያይቶዋል። በውይይት ላይ ንግግር ካሰሙ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
አቶ እንዳልካቸው የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ሰብአዊ መብትን ከ 23 ባላነሱ አንቀፆች አካቶ መያዙን አስታውሰው በተግባር ግን በተዘዋዋሪ መንገድ በህገ መንግሥ…
የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ ስርዓተ-ቀብር ሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2005 ዓም ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተፈፅሟል። አርቲስት በሃይሉን በቅርበት ከሚያውቁት የሙያ
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች። … የኔም ጓደኛ! … እኒህ አናት …
Ethiopia Zare (ረቡዕ የካቲት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. March 6, 2013)፦ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች (ህወሓት፣ ኦህዴድ፣ ብአዴንና ደህዴን) አባላት ጅርጅታቸው ለረጅም ጊዜ ከተዘፈ…
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
ዳንኤል ክብረት በፌስ ቡክ የተለቀቀ አንድ ጽሑፍ በምዕራቡ ዓለም የ1950ዎቹን፣ 60ዎቹን፣ 70ዎቹንና 80ዎቹን ትውልዶች በተመለከተ “እኛኮ በቶምና ጄሪ ፊልም ያደ
የዕለቱ ዜና
በየጊዜው የሚቀርቡ አዳዲስ የረቂቅ ሥነ ቴክኒክ ውጤቶች፣ የሳይንሱንና የሥነ ቴክኑኩን ዓለም ፣ በእጅጉ እየለውጡት ነው። ባለፈው ጥር ወር መግቢያ ላይ ለ 4
ብሪክስ በሚል አሕጽሮት የሚጠሩት በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምሥት ሃገራት በቅርቡ ደቡብ አፍሪቃ ከተማ ደርባን ላይ የመሪዎች ጉባዔ ያካሂዳ
ቻይና እአአ በ 2013 ዓም ለጦር ኃይሏ ወደ 90ቢልዮን ዶላር ለመመደብ ትፈልጋለች። በጀቱ ከአምናው ጋ ሲነፃፀር በ 10,7 ከመቶ ጭማሪ አሳይቶዋል። ይህም የቻይና የጦ…
በሁለት ሺሕ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ተወገዱ።በሁለተኛዉ ቀን ግን ተመለሰዉ ሥልጣን ያዙ።በሙስና የላሻቁ ባለሥልጣናትን አስወግደዉ፥ በምዕራቦች በ…
click here for pdfዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ (1426-1460ዓ ም) በዘመናቸው አምልኮ ጣዖትን አስቆማለሁ ብለው ቆርጠው ተነሥተው ነበር፡፡ ይህንን ነገር ለማስቆምም ሦስት ዓ
አለምፀሐይ ወዳጆበኢትዮጵያ የትያትር ሙያ ተደናቂና ተወዳጅ የነበረው አርቲስት በኃይሉ መንገሻ በተወለደ በ57 ዓመቱ ማርች 3/2013 (የካቲት 24/2005) ዓ.ም. ነዋሪ ሆ
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
ኬንያዉያን ትናንት በተካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ከተገመተዉ በላይ በመዉጣት ድምፃቸዉን ሰጥተዋል። የምርጫዉን ሂደት ከቅርበት የሚከታተሉ ወገኖች እንደሚሉ…
ናይጀርያ ያለ ነዳጅ ዘይትዋ ምንም ነገርን ማንቀሳቀስን አትችልም። 80 በመቶዉ የሀገሪቱ ገቢ የሚገኘዉ ከዚሁ ከነዳጅ ዘይት ነዉ። ናይጀርያ የነዳጅ ዘይትዋን…
የታሳራዊዎቹ ቤተ-ሠቦች እና የአይን ምሥክሮች እንዳስታወቁት ፖሊስ በተለይ ከአንዋር መስጊድ አካባቢ እየለቀመ ካሠራቸዉ ወጣቶች መሐል ከአሥር የሚበልጡት …
ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡቁጥርስልጣኑንእነማንይርከባሉ?ምርጫውምንአዲስ ነገርይፈጥርልንይሆን?ምርጫውሰላምወይም አለመረጋጋት … ወዘተይቀሰቀስይሆ
ታምሩ ገዳ
ህዝባዊ ምርጫዎች በመጡ ቁጥር ስልጣኑን እነማን ይርከባሉ? ምርጫው ምን አዲስ ነገር ይፈጥርልን ይሆን? ምርጫው ሰላም ወይም አለመረጋጋት … ወዘተ …
ቤተ ክህነቱ ይህንን ያደረገው ዕርቁ የፈረሰው በውጪዎቹ ችግር
መሆኑን ለማጠየቅ ነው፤
የደጀ ሰላም ምንጮች “ቤተ ክህነታዊ ሐረካት” ብለውታል።
…
(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 26/2005 ዓ.ም፤ ማርች 5/2013/ PDF)፦ ይህ ጽሑፍ “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወእጬጌ ዘመንበረ
የአድዋው ድልሰሎሞን ተሰማ ጂ.
የዐድዋ ጦርነት እስከዛሬ በአፍሪካም ምድርና በአፍሪካ ታሪክ ከተከናወኑት ጦርነቶች ከፍተኛውን የዋጋና የክብር ድልድል…
ዳዊት ፋንታ
ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. ፍራንክፈርት በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ…
ግርማ ካሳ
ቋጠሮ የተሰኘ ድረ ገጽ ላይ የወጣ አንድ ቪዲዮ አየሁ። በሪያድ ሳውዲ አረቢያ፣ የኢሕአዴግ ባለስልጣናት፣ ኢትዮጵያውያንን ጠርተው፣ በአባይ ግድ
“አሁን ያለው ህወሓት ቆዳ ነው” እነ ስብሃት”የህወሓት ወራሾች እኛ ነን” እነ አባይና አዜብ
ኢየሩሳሌም አርኣያሁለት ቦታ የተከፈለው የህወሓት አመራር ልዩነቱ…
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)
2011፡ የሙስና አገዛዝ፤ ፍርሃትና ስም ማጥፋት
በዲሴምበር 2011 “ኢትዮጵያ የደም ሃገር ወይም የንቅ
ቸሩ ላቀው
በመንግሥት አመራር ላይ የተቀመጡ ቡድኖችና በኃይማኖት አመራር ላይም የተቀመጡ የኃይማኖት መሪዎች በየፊናቸው የሕዝብን አደራ በኃላፊነት ተቀብ…
News, Sports, African Topics and Health
በኬንያ አጠቃላይ ምርጫ በዛሬው ዕለት የተካሄደ ሲሆን፤ ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸውን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ከአምስት ዓመታት ቀደም ብሎ በኬ…
ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የዘንድሮው የእስራኤል የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆና ተመርጣለች። ቀድሞ የእስራኤል ጦር ውስጥ በውትድርና ታገለግል የ
መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የስድስተኛውን ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት የአቡነ ማትያስን በዓለ
ለምርጫዉ ሠላማዊ፥ ዲሞክራሲያዊነት፥ ለዉጤቱ ነፃ፣ ትክክለኛነት፣ከምዋዪ ኪባኪ፥ ከራይላ ኦዲንጋ፥ ከኡሑሩ ኬንያታ እኩል ዩዌሩ ሙሳቬኒ፣ ፖዉል ካጋሚ፣
(Mahibere Kidusan/ የካቲት 24/2005 ዓ.ም፤ ማርች
3/2013)፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን 6ኛ ፓትርያርክ ሆነው የተመረጡት የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያ
News, Radio Magazine or Mestawot
የአዲሱ የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ የብፁዕ አቡነ ማቲያስ በዕለ -ሲመት ዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን ተካሂዷል።
በዚህ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ ምርት ላይ ባጠቃላይ መሻሻል መመዝገቡን አንዳንድ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምርቱ በተለይ ትርፍ በማምረት በሚታወቀው በምዕራ…
በኬንያ የፊታችን ሰኞ እአአ መጋቢት አራት፡ 2013 ዓም የሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ፡ ምክር ቤታዊ እና ሀገረ ገዢዎች ምርጫ ያካሂዳሉ። ፕሬዚደንታዊው ምርጫ በሀገ