ይድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች – እየተበዘበዛቹ ዝምታው እስከመቼ ነው? (ምኒሊክ ሳልሳዊ)
Minilik Salsawi – የአለም የነዳጅ ዋጋ ወርዶ አንድ ሊትር በስምንት ብር ጨርሶ ለችርቻሮ ቢቀርብም አገዛዙ በእጥፍ እየሸጠ በመዝረፍ ላይ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ከታክሲ ስራ ጀምሮ እስከ አገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት የምትሰጡ ዜጎች በላያችሁ ላይ የሚሰራውን ግፍ እና ብዝበዛ ከላያችሁ ላይ የምታራግፉት …
ይድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች – እየተበዘበዛቹ ዝምታው እስከመቼ ነው? (ምኒሊክ ሳልሳዊ) Read more »