Tag: amharic news
ሚሊዮኖች ድምጽ – የአንድነት ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚዎች የነገውን የአዲስ አበባ ቅስቀሳ ይመሩታል፡፡
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የእሪታ ቀን በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በተያዘለት…
አቡጊዳ – አንድነቶች ቅስቀሳዉ ቀጥለዋል ! ዜጎች እየታሰሩ ነው ! ከታሰሩ ወገኖችን የጥቂቶቹን ፎቶ ይመልከቱ!
የሚሊዮኖች ንቅናቄ እንደዘገበው በአዲስ አበባ ቅስቀሳው ቀጥሏል። ፖሊሶች በርካታ ዜጎችን ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ እያሰሩ ሲሆን፣…
ሚሊዮኖች ድምጽ – የአስተዳደሩ ህገ ወጥነትና የአንድነት መንገድ – ሰለሞን ስዩም
የአንድነትፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን በአዲስ አበባ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርቷል፡፡ ማፊያው…
አቡጊዳ – የአዲስ አበባ አስተዳደር በአዲስ አበባ ስልፍ ማድረግ እንደማይቻል ገለጸ ፣ አንድነት ግን «አልቀበለም» ይላል !
የአንድነት ለዲሞክርሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28 ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ አስተዳደር ቢያሳዉቅም፣…
የመቐለ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መ/ኮሌጅ ኹለት የፕሮቴስታንታዊ ኑፋቄ ኅቡእ አንቀሳቃሾችን አባረረ፤ ለሰባት ተጠርጣሪዎች ማስጠንቀቂያ ሰጠ፤ በቅ/ሥላሴ መ/ኮሌጅ በዐሥር የኑፋቄው ኅቡእ አቀንሳቃሾች ላይ የቀረቡት ማስረጃዎች ዛሬ መመርመር ይጀምራሉ
የኮሌጁ የደቀ መዛሙርት ም/ቤት ችግሩ በአስቸኳይ እንዲጣራ ከኹለት ወራት በፊት ያስገባው ደብዳቤ ለተጠርጣሪ ደቀ መዛሙርት ሽፋን…
የአሉላ፣ የዮሐንስ፣ የጎበና እና የምኒሊክ ትውልድ! ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. (Thursday, April 3, 2014) – ግርማ ሞገስ
የዚህ ጽሑፍ ግብ በመንግስት ስልጣን ሽሚያ የተነሳ በአንድ ወገን በዮሐንስ እና በአሉላ ትውልድ በሌላ ወገን በምኒልክ…
“ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም;- በነጻነት ለሀገሬ “ታላቅ” ወንድም በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ…
የማለዳ ወግ … በጨለመው የሳውዲ ወህኒም ይነጋል … – ነቢዩ ሲራክ
ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ…
“ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል”
“ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል” (ክቡር አቶ ግርማ ሰይፉ፤ የፓርላማ አባል)ክቡር ሆይአኔ የአንድ እምነት አንድ…