Tag: amharic news
የአዲስ አበባ ህዝብ እሪታውን እንዲቀላቀል በድጋሚ ተጠየቀ!! ህግን ተላልፈን ከህገወጦች ጋር አንተባበርም! ከአንድነት የአዲስ አበባ ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ በዛሬው ዕለት በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ…
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ‹‹አኬልዳማ›› ፕሮግራሙ ላይ በቀረበበት ክስ ተረታ! -በፕሮግራሙ ያስተላለፈውን ስም አጥፊ ዘገባ እንዲያርም ታዟል ! – ታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ሬዲየና ቴሌቪዥን ድርጅት ከኅዳር 16 እስከ 18 ቀን 2004 ዓ.ም. በተከታታይ ሦስት ክፍሎች ‹‹አኬልዳማ›› በሚል…
የማሕበረ ቅዱሳን የመጨረሻዎቹ ቀናት (ሊያነቡት የሚገባ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ) “ማሕበረ-ወያኔ” በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚመራው መንግስት ከናቅፋ እስከ ጉና ተራራ ያሉ…
ሚሊዮኖች ድምጽ – ሕዝቡ በራሱ አነሳሽነት እየተንቀሳቀሰ የትግሉን ግለት እየጨመረ ነው!
አንድነት በቅርቡ ይፋ ባደረገው የሚሊዮን ድምጽ ንቅናቄ አሥራ አራት የተመረጡ ቢሆንም፣ ከአሥራ አራቱ ከተሞች ዉጭ ያሉ…
ሚሊዮኖች ድምጽ – የመጋቢት 28 የደሴ ሰልፍ ይደረጋል፤ በአዋሳ ግን ተላለፈ !
እንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የፊታችን እሁድ መጋቢት28 ቀን 2006 ዓ.ም፣ በታላቋ የደሴ ከተማ፣ ታላቅ…
ሚሊዮኖች ድምጽ – የመጋቢት 28 የአዲስ አበባዉ ሰልፍ በተያዘለት ጊዜ ይደረጋል
«አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ ዛሬ ባካሄደው ልዩ አስቸኳይ ስብሰባ መጋቢት 28…
የኤርትራ መንግስት ከእኛ ጋር ለመታረቅ ከፈለገ ከጉያችን ያሉ የኤርትራ ተቃዋሚዎች ምን ይሆናሉ ብለን አንሰጋም ሲሉ አንድ የኢትዮጵያ መንግስት መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ተናገሩ
መጋቢት ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት…
ነጻ መብራት፣ ስልክ እና ውሃ በካሳ መልክ ሊሰጥ ነው – (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
በመብራት መቆራረጥ የሚሰቃየው የኢትዮጵያ ህዝብ “እፎይ” የሚልበትን ቀን ሁሉም ይናፍቃል። የአባይ ወንዝ ከተገደበ በኋላ የሚመነጨው የኤሌክትሪክ…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኤፕረል 01, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ…