የአምባገነኖች የመጨረሻ ቀናትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ
ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ …
ምዕራቡ ዓለም በዋናነነት በሁለት ዋና ምሰሶዎች ላይ የተመረኮዙ መርሆዎችን በማራመድ ከኮሚኒዝም ጋር የተያያዘውን ትንቅንቅ በድል ለማጠናቀቅ …
በኦሮሞ ተወላጆች ላይ እስራቱ ቀጥሏል Ethiopia Zare (አርብ መጋቢት 16 ቀን 2003 ዓ.ም. March 25, 2011)፦ …
የ1967ቱን አብዮትና የተከተሉትን ሁኔታዎች ጨምሮ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ ግዙፍ ታሪክ የሚመለከት ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ነው፤ ምርኮኛ። …
የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ቡድኖች «የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ ዓይነቱን ሕዝባዊ መነሳሳት ለመከላከል ያለመ ነው» ሲሉ በገለጹት …
ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ 261 ኪ ሜ ርቃ በምትገኘው ይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር መለኪያ …
ባለፈው የጎርጎሮሳውያን ዓመት ከየመኖሪያው የተፈናቀለው ሰው ቁጥር ከሀያ ሰባት ሚልዮን መብለጡን ጉዳዩን የሚከታተሉ ድርጅቶች አስታወቁ።
የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ ለቀየሰዉ የትምሕርት መርሕ ማስፈፀሚያ የተዘጋጁ የማስመተማሪያ መፅሐፍት በወቅቱ ለየትምሕርት ቤቶቹ አለመድረስ የመማር ማስተማሩን …
ሊቢያ ያሉ ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በብጥብጥ እየታመሰች ካለችው ከዚያች ሀገር በምን ቀዳዳ እንደምንወጣ ጨንቆናል እያሉ ናቸው። መዲናዋ …
የምዕራባዉኑ ጦር ድብደባ ከተጀመረ ወዲሕ ደግሞ ሁኔታዉ ከፍቷል። ብዙ ኢትዮጵያዉያን ከሥራ ተባረዋል።የሚበሉትና ለቤት ኪራይ የሚከፍሉትም የላቸዉም
በየማነ ናግሽ | ሪፖርተር በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት የኤርትራ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ለማካሄድና ከአገር ውጭ ብሔራዊ ሸንጐ …