የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች። (Minilik …

የኦሕዴድ ሊቀመንበር ሙክታር ከድርና ምክትሏ ኣስቴር ማሞ ከድርጅቱ ተባረሩ። ኦሮሚያ በጊዜያዊ ርእሰ መስተዳደር መመራት ጀምራለች። Read more →

በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ …

በኦሮምያ ፣ በአማራ ፣ በኮንሶ እንዲሁም በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ላይ በመንግስት የሚደረግን ግድያ እና አፈና አጥብቄ የማወግዝ መሆኑን እንድታውቁልኝ እፈልጋለው። አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው Read more →

ስልጠናውን ለመካፈል ከመንግስት ት/ቤት የሄዱ መምህራን በቀን ለአበል 150 ብር ለሻይ ቡና ደግሞ 20 ብር፣ በድምሩ …

” ስልጠናው ከመምህርነት ሙያ ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ፋይዳ የሌለው ፖለቲካ ነው፡፡ ” የግል ት/ቤት መምህራን Read more →

በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮ …

በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ Read more →

ባለፉት ጥቂት ወራት የሃይማኖት መሪዎችን ጨምሮ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ የተለያዩ ዕውቅ ኢትዮጵያውያንን አነጋግረን ለፖለቲካ …

የአገሪቱ ምሁራን የት ገቡ? ፍርሃት?…አድርባይነት?… ከሃላፊነት መሸሽ?? Read more →

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። #MinilikSalsawi በጎንደር ዩንቨርስቲ የተጀመረው …

ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። Read more →

በኮንሶ ስለተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት የኮንሶ ጥያቄ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ገመቹ ገንፌ በተፈጠረው ግጭት መነሻ ምክንያት …

የኮንሶው ቀውስ እያወዛገበ ነው :: ጥያቄያችን በኦሮሚያ ክልል እስከመጠቃለል ይዘልቃል:: Read more →