– ለፕሮጀክቱ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በጀት ይዟል– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ለማግኘት አቅዷል– ባሮ …

የሕንዱ ካሩቱሪ የአዲስ አበባን ስድስት እጥፍ የሚሆን መሬት ወሰደ Read more →

(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጨረታ ያቀረበው የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል ገዥ አጣ፡፡ ባንኩ የሆቴሉን የሚንቀሳቀሱና …

ለጨረታ የቀረበው የላንጋኖ በቀለ ሞላ ሆቴል ገዥ አጣ Read more →

(በኃይሌ ሙሉ) በአገሪቱ ከሚገኙት የግል ባንኮች ውስጥ አንዱ የሆነው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የባልና ሚስት የጋራ ንብረትን …

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ሙሉ መረጃ ሳይዝ የሰጠው ብድር አነጋጋሪ ሆኗል Read more →

(በጋዜጣው ሪፖርተር) ጠቅላይ ማኒስትር መለስ ዜናው ባለፈው ረቡዕ በአሜሪካ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ንግግር፣ ይህ የመጨረሻ የሥልጣን …

‹‹ላረጋግጥላችሁ የምፈልገው ይህ የመጨረሻው የሥልጣን ዘመኔ መሆኑን ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ Read more →

– ከእስራኤል ኩባንያ ጋር በመተባበር የማሪን አካዳሚ ይከፍታል (በኃያል ዓለማየሁ) በአገሪቱ ብቸኛው የባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ …

ንግድ መርከብ ለሚገዛቸው ዘጠኝ መርከቦች ከቻይና ባንክ ጋር የ234.7 ሚሊዮን ዶላር ብድር ተፈራረመ Read more →

– አቅራቢዎችና ኮንትራክተሮች ዋጋ ለማረጋጋት ተስማሙ (በዳዊት ታዬ) የኮንስትራክሽን ዘርፉ በቀጣይ ዓመታት ትልልቅ መሣሪያዎችን ከመጠቀም ይልቅ፣ …

የኮንስትራክሽን ዘርፉ በትራክተር የሚጎተቱ መለስተኛ መሣሪያዎችን እንዲጠቀም ዕቅድ ተይዟል Read more →

* ለክልሉ ተጨማሪ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተሹመዋል (በሰብለወንጌል ሐብታሙ) የደቡብ ክልልን ላለፉት አምስት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲያስተዳድሩ …

አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በድጋሚ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Read more →