አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በድጋሚ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

* ለክልሉ ተጨማሪ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተሹመዋል

(በሰብለወንጌል ሐብታሙ)

የደቡብ ክልልን ላለፉት አምስት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ በድጋሚ ለቀጣይ አምስት ዓመታት ክልሉን እንዲያስተዳድሩ ተመረጡ፡፡