16:00 UTC ዜና 22-07-11
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
በያዝነዉ ምዕተአመት በምስራቅ አፍሪቃ ዉስጥ የተከሰተዉ አስከፊ ድርቅ ከሶማልያ ቀጥሎ በተለይ በሰማንያዎቹ አመታት በከፍተኛ ረሃብ በመመታትዋ …
የኢትዮጵያ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ባወጣዉ መግለጫዉ እንደሚለዉ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገዉ ኢትዮጵያዊ በይፋ ከሚነገረዉ ይበልጣል
በዚህ ሳምንት ከወደ ሰሜን ሸዋ ባጭሩ እንዲህ የሚል መልካም ዜና ተሰምቷል። በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም …
ከዝግጅት ክፍላችን፤ በቅርቡ መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ርሃብ አለ እንዴ ተብሎ ተጠይቆ ሳያንገራግር የሚከተለውን መልስ ሰጠ፤ …
የህዝባችንን መረጃ የማግኘት መብት በማፈን የሥልጣን ዕድሜውን ለማራዘም እየተወራጨ ያለው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ፤በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝቶ …
የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በውዴታ ግዴታ ገንዘብ እንዲለግሱ ከጠየቀ …
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የተደራጁ ሃይሎች የጦር መሳሪያን በመጠቀም ሰፊ የሆነ ዘረፋ አዲስ …
ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚዩኒኬሽን መስሪያ ቤት ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ከተቀየረ በኋላ በርካታ የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ከስራቸው …
ከስራ የተባረሩ የቴሌኮሚዩኒኬሽን ሰራተኖች ከፍተኛ ችግር ላይ መውደቃቸው ታወቀ Read more →
በአዲስ አበባ ከተማ ወረዳ አንድና ስምንት ውስጥ ከ450 በላይ የንግድ ቤቶች ያለንግድ ፈቃድ ሰርታችሁዋል በሚል ምክንያት …
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የንግዱ ማህበረሰብ ማዋከቡን ቀጥሏል፣ መርካቶ ውስጥ ከ450 በላይ ንግድ ቤቶች ታሸጉ Read more →