የአባይ ግድብ ግንባታ ወሬ ከመናፈሱ ቀደም ብሎ ኢትዮጵያዊያንን ሲያደነቁር የነበረው የአምስት አመቱ የትራንስፎርሜሽን እቅድ በሃገሪቱ የመገናኛ …

አንድ ሰሞን ሲጨፈርለት የነበረው የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ፣ ጃፓን የረጅም ጊዜ ብድር እንድትሰጥ ተጠየቀች Read more →

የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የግብርና ሚንስቴር ሚንስትር ዴታ ተብዬዉ ምትኩ ካሣ አለቃው መለስ ዜናዊ የተናገረውን በመድገም …

የዘረኛው ወያኔ አገዛዝ ግብርና ሚኒስቴር “ድርቅ እንጂ ረሃብ የለም“ ማለቱ የአገዛዙን ባለስልጣናት በቀቀንነት ያመለክታል ተባለ Read more →

እንደዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ቁንጮ መለስ ዜናዊ በሊቢያዊያን ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ ላለፉት አርባ ሁለት አመታት የሊቢያዊያንን ደም …

የሊቢያው አምባገነን መሪ የሙአመር ጋዳፊ ውድቀት ለኢትዮጵያዊያን ትግል ተስፋ ሰጪ ነው ተባለ Read more →

በዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ የጉልበት አገዛዝ ስር የወደቀቺው ኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅም እያሽቆለቆለ መሄዱ በተደጋጋሚ የተገለጸ ሲሆን …

የኢትዮጵያ የብር ኖት አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደከመ ነው፣ የባለ 200 ብር ኖት ለማተም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ Read more →

ወያኔ በምርጫ 97 ለሽንፈት የዳረጉትን ፖለቲካ ፓርቲዎች ለማፍረስ እንደመሳሪያ ከተጠቀመባቸው ሆድ አደሮች መካከል አንዱ የነበረው ቶሎሳ …

የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ መሪዎች ኩብለላ ቀጥሉአል፣ ቶሎሳ ተስፋዬ አገር ጥሎ መጥፋቱ ተዘገበ Read more →

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሚከተለው የተሳሳተ የኢኮኖሞ ፖሊሲ ምክንያት ረሃብ አገራችንን ላለፉት 20 አመታት በተከታታይ ማጥቃቱ በድፍን …

ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ህዝቦቿ በአስቸኳይ የአለም አቀፍ ምግብ እርዳታ ስር የምትገኝ አገራችንን የሚመሩ የወያኔ ባለሥልጣናት “በአገራችን ረሃብ የለም” ማለት እንደጀመሩ ተዘገበ Read more →

በአፍሪካ የሚደረገዉ የመሬት ቅርምት በተለይም በምግብ እጥረትና በረሃብ በሚጎዱት የአፍሪካ አገሮች ላይ ችግር ሊያስከትል ስለሚችል አገሮች …

የአፍሪቃ የመሬት ቅርምት የዉሃ እጥረት ሊያስከትል ስለሚችል ገደብ ሊደረግበት እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ Read more →