በኤርትራ የታሰሩት አንጋፋ ፖለቲከኞችና ብዙ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ተጠየቀ
ከታሰሩት የሞቱ እንዳሉና በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ተገለጸ
ከታሰሩት የሞቱ እንዳሉና በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ተገለጸ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ በትውልድ አገራቸው ጀርመን ያደረጉትን የአራት ቀናት ይፋ ጉብኝት ትናንት አጠናቀዋል።
ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው…
ትናንት ፣ ከ 40 ሺ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት 38ኛው የበርሊን ማራቶን፣ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ሳይቀናው…
የዕለቱ ዜና
ከሽብር እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው የታሰሩትን ጋዜጠኞች ሁኔታ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን (IFJ) ተወካዮች በአካል ተገኝተው…
ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሰሞኑን መንግሥት በአሸባሪነት የጠረጠራቸውን ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ማሰሩ ይታወሳል። በዚህ ጉዳይ እና በሌሎች…
‹‹ … የዓለም ሰላም ጠበቃዎች፣ የጋዜጠኞች መብቶች አስከባሪዎች፣ የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብቶች ተቆርቋሪዎች ነን ለሚሉትና በውጭ ሀገር…
እስክንድር ነጋ፣ ውብሸት ታዬና ርዕዮት ዓለሙ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቀዋል Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2004…