የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር አሥር ሚሊዮን ብር ዕግድ ፀና
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሕግ ከሚፈቅደው ውጪ የሰበሰበው አሥር ሚሊዮን…
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሕግ ከሚፈቅደው ውጪ የሰበሰበው አሥር ሚሊዮን…
ካለፈው ወር አጋማሽ አንስቶ በአገሪቱ መጣል የጀመረው ያልተጠበቀ ዝናብ የአርሶ አደሮችንና የግብርና ኢንቨስተሮችን ተስፋ ያጨለመ ሆኗል፡፡
በኤርትራ ያለው አስተዳደር ያንገፈገፋቸው ወታደሮች ሥርዓቱን በመክዳት ድንበር ተሻግረው በአፋር ክልል ለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን
ቋሚ የሆነ የመተማመንና እጅ ለእጅ ተይይዞ አገርን በጋራ የማሳደግ አመለካከት መያዝ አልቻልንም፡፡ ጠላት ወረረን ሲባል እንሰባሰባለን፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የንግድ ሚኒስትሩን አቶ አቡዱራህማን ሼክ መሐመድና ሚኒስትር ዴኤታውን አቶ አህመድ ቱሳን ከሥልጣናቸው…
ከኢትዮ ኤርትራ የድንበር ጦርነት በኋላ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዓይንና አፈር ሆኖ የቆየው የኤርትራ መንግሥት ከቅርብ ጊዜ…
የኢትዮ ጂቡቲን የባቡር ሐዲድ ጥገና ያካሂድ የነበረው ኮንስታ ጆይንት ቬንቸር የተባለ የጣልያን ኩባንያ 1.1 ሚሊዮን ብር…
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱትና በጠንካራነታቸው ከሚጠቀሱት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የነበረው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አመራ
• የሱሉልታና የመናገሻ ከንቲባዎችና የሰበታ ምክትል ከንቲባ አሉበት• የሰበታ ከተማ ከንቲባን ጨምሮ 22 ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ መሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥን ተግባራዊ ለማድረግ በሠራተኞች መካከል ባካሄደው ውድድር፣ ‹‹ውድድሩን ማለፍ አልቻሉም››…