የአዉሮጳ ሕብረት ዉሳኔ ያፍሪቃ ቀንድና ሶሪያ
ሚንስትሮቹ በትናንቱ ስብሰባቸዉ በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ሲጥሉ፥ ኢራንን አስጠንቀቀዋል
ሚንስትሮቹ በትናንቱ ስብሰባቸዉ በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ሲጥሉ፥ ኢራንን አስጠንቀቀዋል
በሌላ ዜና ሁለት ጋዜጠኞች የኢትዮጵያ መንግሥት ይፈፅምብናል ያሉትን ዛቻና ማስፈራሪያ ሽሽት ወደ ዉጪ ሐገር መሰደዳቸዉ ተዘግቧል
የዝናብ ወቅቱን አለመጠበቅ ድርቅና ረሃብን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ችግሮች ማስከተሉ አይቀርም።
የዕለቱ ዜና
በዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ አንዳንድ ወዳጆቻችን ባለፈው ሰሞን ባወጣሁት የኃየሎም ግድያ ዙሪያ ቅሬታቸውን ገልጸውልኛል። ሆኖም…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በቀድሞ ባለቤቱ በደረሰባት ጥቃት ሁለት አይኖቿን ያጣችው ተጠቂ በአዲስ አበባ በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የጾታ ጥቃትን ለመከላከል…
ሀሙስለት በልደታ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተከሳሾች የተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች፣ ጋዜጠኞችና ወታደሮችን ያካተቱ ናቸው።
ህዳር 4 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- በዋካ ከተማ ነዋሪ የሆነው መምህር የኔሰው ገብሬ የስድስት ወረዳዎች…