ዜና እስፖርት ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=tZgwlRBEB-A]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=tZgwlRBEB-A]
የብሔራዊ ቡድኑ የፊት መስመር ተሰላፊ ነው ፡፡ የአይረሴው የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ቡድን አባል፡፡ በ2014 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ለብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ነበር በስሙ ሶስት ጎሎች አስቆጥሮ ዋልያውን የአፍሪካ ምርጥ አስር ውስጥ ሲካተት ትልቅ የሆነ ድርሻን ተወጥቷል ፡፡ የዋልያው ድንቅ የፊት መስመር ተጫዋች ጌታነህ ከበደ ከኢትዮ አዲስ ስፖርት አዘጋጅ ህሊና አዳነ ጋር በፕሮፌሽናልነተ እግር ኳስ … Continue reading “” እስካሁን ካሰለጠኑኝ አሰልጣኞች ሁሉ ሰውነት ቢሻው የኔ ምርጥ አሰልጣኝ ነው” ጌታነህ ከበደ”![]()
የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል :: የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ ከፍተኛው በመሆን የተመዘገበው ድርቅ 400.000 ህፃናትን ለአልሚ ምግብ እጦትና 10 ሚልዩን የሚደርሱ ሰዎችን ለምግብ እርዳታ …
የተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል : በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል :: Read more »
የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል ሙስሊሙ አንድነቱን አጠናክሮ ብሄራዊ ጭቆናውን መታገል አለበት ተብሏል። በፍትህ እጦት ፍርድ ቤት ከ 40 ግዜ በላይ የተመላለሱት ጀግኖቹ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች የደህንነቱ …
የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል Read more »
#Ethiopia #Oromoprotests : በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ። በኦሮሚያ ክልል ሃረርጌ መኤሶ`ን ውስጥ በዛሬው አለት የህዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን የሕወሓት ሃይሎች በወሰዱት አርምጃ ኣራት ሕጻናት በጥይት ቆስለዋል። በሃረርጌ የሃሮማያ …
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ለተወሰደው የግድያና እስር እርምጃ ሕወሓት ኦህዴድን ኦሕዴድ ሕወሓትን እየተወነጃጀሉ ይገኛሉ። Read more »
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ #Ethiopia #Blueparty @semayawiParty #NegereEthiopia #MinilikSalsawi ‹‹ውሳኔው ከፓርቲው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች ተቃርኖ የተላለፈ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) – የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ …
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ Read more »
– 17 ክሶች ውድቅ በመደረጋቸው ከ86 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳም ይሰረዛል በሪል ስቴት ልማት ፈር ቀዳጅ የሆነው አያት አክሲዮን ማኅበርና የአክሲዮኑ ከፍተኛ ባለድርሻ የሆኑት አቶ አያሌው ተሰማ፣ ተመሥርቶባቸው ከነበረው አራጣ የማበደር ወንጀል ክስ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ.ም. በነፃ ተሰናበቱ፡፡ …
በስተርጅና በሕወሓት ነጋዴ ባለስልጣናት ደባ ሲንከራተቱ የነበሩት አቶ አያሌው ተሰማ (አያት አክሲዮን ማኅበር) በነፃ ተሰናበቱ፡፡ Read more »
Tesfahun Alemneh : ትናትም የተገደሉት አማሯች ዛሬ የተገደሉት አማሮች። ወያኔ የጀመረዉን የዘር ፍጅት አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬም በጎንደር ተጨማሪ ስምንት አማሮች ተገደሉ። ኮሮጆ ሃሙስ አካባቢ የቅማንት ማህበረሰብ የሆኑ አማራዎችን አማራ የገደላቸዉ ለማስመሰል የወያኔ ፌደራል ፓሊስ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏቸዋል። ከተወሰኑ ቀናት በፊት …
@Zone9ners በዴሞክራሲ ጉዳዮች ላይ ተከታታይ ጽሑፎችን ሊያስነብባችሁ ተዘጋጅቷል። እነሆ የመጀመሪያው፣ “ዴሞክራሲ እና የዘውግ ብሔርተኝነት” በናትናኤል ፈለቀ ተጽፎ ቀርቧል። ናትናኤል በዚህ ጽሑፉ ‘ዴሞክራሲ አልፎ–አልፎ የሚከሰቱ የጎሳ ወይም ዘውግ ግጭቶችን ይፈታል’ ብሎ ይከራከራል። መልካም ንባብ! በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1983 ዓ.ም በኋላ የሀገሪቱን ስልጣን …
#Ethiopia : ኢሳት ምናለሽ መቲ መታሰቢያ ቀጸላ ከምኒሊክ ሳልሳዊ ጋር VIDEO [youtube http://www.youtube.com/watch?v=7wgd4kZFN1o]
News Ethiopia Wetatoch Dimts Jan 18.2016 የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ በዛሪው የዜና መዋዕል የተመረጡ ወቅታዊ ዜናዎችን፣የተመረጡ ጣዕመ ዜማዎችንና ወቅታዊ ቃለመጠይቆችን ለእናንተ አድማጮ ቹ ይዞላችሁ ቀርቧል ከዚህም ጋር በምስራቅ ኢትዮጵያ ጀጀጋ የ13ኛው ክፍለጦር ወታደራዊ ክንፍ ጥያቄንና ቁጥራቸው 160 የሚሆኑ መኮንኖች መታሰራቸውን ያብራራል …
Ambo University Awaro Campus dormitory on fire – Jawar Mohammed OMN በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የቀጠለው ሕዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ በመጣበት ባሁኑ ወቅት በዛሬው ዕለት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ቤት እየተቃጠለ መሆኑ ተሰማ::ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የእሳት አደጋው አንዱን የተማሪዎች ህንፃ እያወደመው …
ከሕወሓት ጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን የሚበዘብዙ እና ሕዝብን የሚያስጨፈጭፉ ግለሰቦች (ቪድዮ) [youtube http://www.youtube.com/watch?v=czzNMDLvJAg]
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። #Ethiopia @semayawiparty #MinilikSalsawi #Blueparty #EthiopiaOppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል ስለነጻነት እና መብት እንታገላለን በማለት የተቋቋሙ የፖለቲካ ድርጅቶች ራሳችሁን መርምሩ ….. ራሳችሁን ኣጥሩ …..ወዘተ ሲባሉ ተከባበሩ …
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ። በመጀመሪያ ለማለት የምንፈልገው ሪፖርተር ጋዜጣ የሃሰት መረጃ ካስተላለፈ ሰማያዊ ፓርቲ በሕግ ሊጠይቀው ይገባል፥ በመቀጠል በዘገባው መሰረት የሪፖርተር ጋዜጣ ኣማርኛ አትም ባወጣው ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ኣራት ኣባላቱን በመወንጀል ሕወሓት ባቀረበባቸው …
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ። Read more »
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ ………….. ሪፖርተር ጋዜጣ :- ሰማያዊ ፓርቲ ቀደም ብለው በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከፓርቲው ማግለላቸውን በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁትን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን አቶ ዮናታን ተስፋዬን ጨምሮ፣ አራት አባሎቹን …
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ Read more »
አርቲስት ሀዊ ተዘራ በኦሮሚያ ክልል በተነስዋ ተቃውሞ ምክንያት ተይዛ ከታሰረች በኋላ በደረሰባት ከፍተኛ ድብደባ የሆስፒታል አልጋ ቁራኛም ሆና ከህዝብ ጎን እንደሆነች ከተኛችበት አልጋም ላይ ሆና ተቃውሞዋን ማሰማቷን ቀጥላለች።
ጥር 8፣ 2008 ዓ. ም ኤቨርተኖች ከቸልሲ ጋር ያደረጉት የዛሬው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው በመጨረሻዎቹ ጭማሪ ሰዓት ላይ ሁለት ጎሎች የተቆጠሩ ሲሆን፣ የጆን ቴሪ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አጨቃጫቂ ነበረች። ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ቴሪ ያስቆጠረው ጎል ከተጨመረው ሰዓት ማለፉ ብቻ ሳይሆን ከጨዋታ ውጭ የነበረ በመሆኑ የዕለቱ ውሳኔን “ሰይጣናዊ” ሲሉ ይገልጹታል። “ለደጋፊዎች ጥሩ ጨዋታ … Continue reading ““የዳኛው ውሳኔ ሰይጣናዊ ነበር”- ሮቤርቶ ማርቲኔዝ”![]()
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች Addis Admass :- ማስተር ፕላኑ ተግባራዊ እንዳይሆን የተሰረዘው ህዝቡ እንደማይቀበለው በውይይት በመረጋገጡ መሆኑን የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፤ ማስተር ፕላኑ …
“ማስተር ፕላኑን ህዝቡ እንደማይቀበለው ተረጋግጧል” – ኦህዴድ – “ማስተር ፕላኑ መሰረዝ ያለበት በፓርቲ ውሳኔ አይደለም” – ተቃዋሚዎች Read more »
Addis Admass :- • ከዩኒቨርስቲው ጋር የተፈራረሙት የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳዳሪ ከሥራቸው ታግደው ነበር • ሐዋርድ ያዘጋጀው ውል የባለቤትነት መብትን ይነፍጋል • ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትቀበለው ውል እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል “እውነት እና አገልግሎት” ተቋማዊ ብሂሉና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ ለጥቁሮች በሚሰጠው የከፍተኛ …
የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት በእንግሊዘኛ ምህፃር «FAO» ፣ኢትዮጵያ የገጠማትን አስከፊ ድርቅ መቋቋም የሚያስችላት የ50 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጠየቁን ሮይተርስ ዘገበ። በሀገሪቱ በዝናብ እጥረትና ከመጠን በላይ በጣለ ዝናብ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች እስከ 90 በመቶ ያህል ሰብል አልያዘም ። …
በያዝነው 2016 በኢትዮጵያ ምግብ ማገኘት አስቸጋሪ እንደሚሆን በኢትዮጵያ የFAO ተጠሪ አማዱ አላሁሪ ገልፀዋል። Read more »
በመሰላ አባድር ከተማ ደግሞ የአንድ ሌላ ተማሪ አስክሬን ጉድጓድ ውስጥ ወድቆ ተገኘ፡፡
ቢቢኤን የአላህ ውሳኔ ሁኖ ወደ አኪራ የሄደው ሙባረክ ይመር ህክምና እንዳያገኝ ተደርጎ እንደነበር አብረውት የታሰሩት በሀዘን ገለጹ ሙባረክ ቁሞ መራመድ እንደማይችል እንደደከመ እየተነገራቸው ከፈለገ ተንበርክኮ ይሂድ በማለት የማረሚያ ቤት ፖሊሶች መሳለቃቸውም ታውቋል ከ2005 ጀምሮ በአህመድ ኢንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሰው እና …
በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ በማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ የደረሰበት ሙባረክ ይመር ቂሊንጦ ውስጥ ሞተ Read more »
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው አንደቀጠለ ነው። #Ethiopia #Oromoprotests #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ዛሬም በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ተማሪዎች አና ነዋሪው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ አና እስር በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ ውለዋል። በዚህም መሰረት በሸዋ ጅባት አውራጃ ሻናን ከተማ በሃረርጌ በደኖ …
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊደል በላፕቶፕና በዲስክቶፕ ተቀርጾ አገልግሎት መስጠት ቻለ

Ethiopia Zare (ዓርብ ጥር 6 ቀን 2008 ዓ.ም. January 15, 2016)፡- ጋዜጠኛና ፀሐፊ ገነት አየለ የኢትዮጵያ ፊደላት እንደሌሎቹ የቋንቋ ፊደላት በላፕቶፕና በዴስክቶፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀርጸው ለተጠቃሚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ መቻላቸውን ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ችለናል። ይኸው የመጀመሪያው በኢትዮጵያ ፊደል የሚጽፍ ኮምፒዩተር በገበያ ላይ መዋሉ ታውቋል።
የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን። #Ethiopia #Ethiomuslims #EBC #EPRDF #Justice #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ልማት እና ኣሸባሪ እያሉ ማጭበርበር እንደተነቃበት እና በዚህ ዘመን እንደማይሰራ ወያኔ ሊያውቀው ይገባል፤ ህዝብ ነቅቷል። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ እንጂ የሃሰት …
በኦሮሚያ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሐላፊ እንደሚሉት ዕቅዱን ሕዝቡ፤ በእሳቸዉ አገላለጥ «ከጫፍ እስከ ጫፍ» ተቃዉሞታል።በማስተር ፕላኑ ሰበብ በተነሳው ተቃውሞ በሁለት ወራት ጊዜ ዉስጥ ወደ 140 ሰዎች እንደተገደሉ ና በርካቶች እንደቆሰሉ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ በምህፃሩ ኦፌኮ አስታውቋል
#Ethiopia #Oromoprotests : ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በትላንትናው እለት በተቃውሞ እና በቶክስ ስትናጥ የዋለቸው ኣምቦ ኣራት ነዋሪዎቿን በሞት ያጣች ሲሆን በኣምቦ ዩንቨርስቱ ኣውሮ ካምፓስ አንዲሁም በመናኻሪያ …
ዛሬም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው እንደቀጠለ ውሏል።የኦሮሚያ ትምሕርት ቤቶች ከተወሰኑት ውጪ የመማር ማስተማር ሂደቶች ቆመዋል። Read more »
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
በኦሮሚያ በሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ወታደሮች መስፈራቸዉንም አስታወቁ።
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እንደሚታወቀው በተማሪዎች የተጀመረው ተቃውሞ ሌላው የኅብረተሰብ ክፍልም ተቀላቅሎት ሲደረግ የቆየው ሕዝባዊ ተቃውሞ እነሆ ሁለት ወራት እየሆነው ነው፡፡ እያየነው እንዳለነው እስከአሁን ተቃውሞው ያመጣው ውጤት ወይም ለውጥ የለም፡፡ ወደፊትም ሕዝቡ በዓመፁ የመቀጠል ብርታት የሚኖረው ከሆነ “በእኔ ግምት ይኖረዋል ብየ ስላልገመትኩ ነው ምክንያቶች አሉኝ” እንዲያው ከሆነ ግን ወያኔ ሁሉንም ለቃቅሞ እስኪፈጅ ድረስ ሳይሰለች […]
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ጥር 3 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 12, 2016) # በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ # አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል # ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ # …
በአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት ተከሰተ:: ወያኔ ቅዋሜ በሚያሰሙ መኮንኖች ላይ ቅጣት ለማድረግ ያሰበ መሆኑ ተሰማ Read more »
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። #RDH ጥር 4/2008 በምዕራብ ሃረርጌ መሰላ ወረዳ አባድር ከተማ ከሳምንት በፊት በተደረገ የተቃውሞ ሰልፍ ከተሳተፈ በኃላ በመንግስት ሃይሎች ተይዞ ከተወሰደ በኃላ የት እንደወሰዱት ያልታወቀ የነበረው በሪ ሰኢድ አሊ የተባለ …
የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኦሮሚያ የተነሳው ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው ። RDH Read more »
ሱዳን፣ ግብፅ እና ኢትዮጲያ ለብዙ ግዜ እየተንከባለለ ከመጣ ድርድር በኋላ በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ታህሳስ 29 2015 ካርቱም ሱዳን ሊይ Declaration of Prinicples ወይም የመሰረታዊ መ መርሆዎች ሰነድ ተብሎ የምጠራዉን ሰነድ መፈራረማቸዉ ተዘግቧል ።
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ኣምቦ ተቃውሞው ሲፈነዳ በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል።Qabsoon itti fufa!! #Oromoprotests #Ethiopia #Miniliksalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ኣከባቢዎች ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በኣምቦ በማእከላዊ ሲሰቃይ ለሞት የተዳረገውን የኣብደታ ኦላንሳን ኣስከሬን …
Qabsoon itti fufa!! በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል። Read more »
[ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ አማካሪያቸውም በአፋጣኝ ወደ ቢሯቸው እንዲመጣ አደረጉት] – ምነው በአፋጣኝ ፈለጉኝ ክቡር ሚኒስትር? – አንገብጋቢ ጉዳይ መጥቶ ነው፡፡ – የምን አንገብጋቢ ጉዳይ? – ትልቅ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት …
ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ Read more »
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። #Ethiopia #Oromoprotests #AddisAbabaMasterPlan #MinilikSalsawi #EPRDF #OPDO Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እኛ ነገር የሚገባን መች ነው? የኦሮሞ ሕዝብ በፈጠረው ጫና ኣጣብቂኝ ውስጥ የገባው የሕወሓት ኣገዛዝ የማስተር ፕላኑን አቅድ ሰረዝኩት ኣለ። …
ሕወሓትን ማመን ቀብሮ ነው። ….. የገበሬው የመኖር ሕልውና ሊረጋገጥ ይገባል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
አንዳንድ ፣ አሸባሪ ፣ ልማት እና ወዘተ፣ የቃላት ትርጉም ( ሄኖክ የሺጥላ ) አንድ ወዳጄ <አንዳንድ> የሚለው ቃል ትርጉም ምን ማለት እንደሆነ ልታስረዳኝ ትችላለህ ወይ ብሎ የቃላት እውቀቴን ተፈታተነው ። በመጀመሪያ በፈረንጅኛው a small amount or number of people or …
አንዳንድ ፣ አሸባሪ ፣ ልማት እና ወዘተ፣ የቃላት ትርጉም ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »
ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በኦሮሚያ ክልል ከስምንት ሳምንታት በፊት የጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ በተለያዩ ከተሞች እንደቀጠለ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል።
በኦሮሚያ ክልል የአዲስ አበባንና የፊንፊኔን ልዩ ዞኖችን ለማቀናጀት የተነደፈዉን ማስተር ፕላን በመቃወም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ትላንትና በዛሬዉ እለት በጂማና በሃሮማያ ዩኒቬርሲቲዎች ተካሂደዋል፥ የመንግስት ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎችም ተማሪዎቹን በመደብደብ ተቃዉሞዉን መበተናቸዉ ታዉቋል።
ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ ንቅናቄ ሀገሪቱን ውጥረት ውስጥ ከትቷታል፡፡ አመጹ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳይ ብሏል፡፡ አሁንም በልዩ ልዩ አካባቢዎች ቀጥሏል፡፡ በአራቱም አቅጣጫዎች ውጥረት ሰፍኗል፡፡ በህይወት ዘመኔ ይህንን ያህል ዘላቂ ሆኖ የቆየ አመጽ አይቼ አላውቅም፡፡ በዚህ አመጽ ለጠፋው ህይወትና ንብረት እናዝናለን፡፡ በየትኛውም ወገን ሆኖ በትርኢቱ ውስጥ የተሳተፈው የኛው ዜጋ በመሆኑ ነፍሱና […]
ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ በሕወሓት ወታደሮች ሲወረር ኣምቦ ሕዝቡና የሕወሓት ወታደሮች ተፋጠዋል። #Ethiopia #Oromoprotests #DireDawa #Ambo #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከባድ መሳሪያዎች የታጠቁ የሕወሓት ወታደሮች አና የፌዴራል ፖሊስ ኣባላት የድሬዳዋን ዩንቨርስቲ ወረውታል፤በቡድን ሆነው የሚሄዱ ተማሪዎችን አየደበደቡ ሲገኙ አስካሁን ከባድ ድብደባ …
ድሬዳዋ ዩንቨርስቲ በሕወሓት ወታደሮች ሲወረር ኣምቦ ሕዝቡና የሕወሓት ወታደሮች ተፋጠዋል። Read more »
የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን ወደሀገር ዉስጥ በሕጋዊ መንገድ የሚገቡትንም ሆነ እዚያዉ የሚመረቱትን መድኃኒቶች የጥራት ደረጃ ይከታተላል።
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በሃሮማያ አና ኣምቦ ውጥረቱ ኣይሏል። #Ethiopia #Oromoprotests #Freedom #MinilikSalsawi #EPRDF Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዛሬው አለት በኦሮሚያ ክልል የተሰበሰቡ መረጃዎች አንደሚጠቁሙት ተቃውሞዎች በየከተማው ቀጥለው ውለዋል፥በዚህም መሰረት በሻሸመኔ ከተማ የፕሪፓራቶሪ ተማሪዎች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን …
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በሃሮማያ አና ኣምቦ ውጥረቱ ኣይሏል። Read more »
‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ›› ለአቶ ጥላሁን እንደሻው– ዛሬም መሸፋፈንና ማላከክ እንደዕውቀት? ጃንዋሪ 3/2015 በዚሁ ገጽ ላይ በዋነኛነት መድረክ ከሰማያዊ ጋር በትብብር ለመስራት የጀመረውን ግንኙነት በሚመለከት ከጅምሩ የገጠመውን ደንቃራና በቀጣይም ሊያጋጥመው የሚችለውን ፈተና በሚመለከት ከመድረክ አባላት/ውስጥ አዋቂ ምንጮች የተገኘው መረጃና ሂደቱን …
‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ›› ለአቶ ጥላሁን እንደሻው — ( እዮብ አለም) Read more »
‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #1460DaysOfPeacefulStruggle #EthioMuslimDiaspora #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle ==== ታላቅ የአጋርነት ጥሪ ለዲያስፖራ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን!!!ማክሰኞ ጥር 3/2008 ==== የወሩን ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር በትናንናው እለት ይፋ አድርገናል። መርሃ ግብሩ በቀጣይ ትግላችን አቅጣጫ ዙሪያ የሚደረግ ዘመቻ ሆኖ …
ታላቅ የአጋርነት ጥሪ … ‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ Read more »
አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) #Ethiopia #Ethiopianoppositionparties #MinilikSalsawi #Unity ሁላችንም ስለ አንድነት ብዙ ብለናል ጽፈናል ሰምተናል ኣንብበናል።ይሀ ውነት ግን በተግባር ከመተርጎም ይልቅ የኣንድ ሰሞን ጎዶሎ ሆይ ሆይታ ብቻ አንደሆነ ኣልፏል።ፖለቲከኞች የሕዝብን ስሜት …
አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) Read more »
ብዙዎች የማናውቀውና ያላስተዋል አንድ ነገር አለ። ማስተር ፕላን ፣ ማስተር ፕላን የሚለው ጫጫታ ያለዉን መሰረታዊ ችግር እንዳንረዳ አድርጎናል። የትብብር ጥሪ እየቀረበ ነው። ትብብርን በጣም እደግፋለሁ። ግን የምንተባበረው ለምንድን ነው ? ያ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ያ ባልሆነበት ሁኔታ ለመተባበር በጣም አስቸጋሪ …
በኬኒያና ኢትዮጵያ ድንበር አካቢቢ ውጥረት ነግሷል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬም ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። የዛሬውን ጨምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ተመሳሳይ ጥቃት በኬኒያ ሲፈጽም ይህ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑም የተዘገበ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ማስተባበያ የለም። …
የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። Read more »
በአርባምንጭ ከተማ ብዙ ወጣቶች የግንቦት 7 አባል ናችሁ በሚል ሰበብ ተጠርጥረው ዕርቃናቸውን ግርፋትና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደተፈጸሙባቸው ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ። 20 አመት እድሜ ላይ የሚገኙ ዮሴፍ ይስሃቅና፣ እንዳሻው ወንድይፍራው ከዚህ በፊት በአርባምንጭ ከተማ ከጓደኞቻቸው ጋር ሲዝናኑ ተይዘው ከታሰሩ በኋላ እያንዳንዳቸው በ2ሺ ብር ዋስትና እንደተለቀቁ፣ “ወያኔን ሰድበዋል፣ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ግንኙነት አላቸው” በሚል ሰበብ እንደተደበደቡ […]![]()