አዲሱ የመላው ኢትዮጵያ የስፖርት ማኅበር ESAONE እና ውዝግቦቹ

ሃያ ዘጠኝ ዓመት ካስቆጠረውና ከእርሱ ከቀደመው የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌዴሬሽን የሥራ አመራር በወጡ ግለሰቦች የተመሰረተው አዲሱ ማኅበር እንዴትና ለምን ተመሰረተ?

ዓላማና ውጥኑ፥ የገንዘብ ረጂው ሚድሮክ ኢትዮጵያና ውዝግቦቹ የሚሉትን በተቺዎቹ የሚነሱ ርዕሶች በዝርዝር እንመለከታለን።

ከማኅበሩ የቢዝነስ ልማት ዲሬክተር አቶ ብስራት ደስታ ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ከዚህ ያድምጡ፤