Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን …

ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው:: Read more →

በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ …

‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ:: Read more →

ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ …

ቃር (Heartburn) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more →

“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል …

ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ Read more →

የአይሲስ ደጋፊዎች በማህበራዊ ድህረገጾች በተለይ በትዊተር የፓሪሱ ጥቃት በመድረሱ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ::#ParisIsBurning,እና #باريس_تشتعل.,(ሲተረጎም: “Paris Burns”.)በሚሉ ሃሽታጎች …

የአይሲስ ደጋፊዎች የፓሪሱ ጥቃት በመሳካቱ ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ:: Read more →

የፓሪስ ከተማ ፍንዳታዎች አለምን አስቆጥቷል አስደንግጧል::እስካሁን 158 ሰዎች ሞተዋል::በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት እና በታጠቁ ሃይሎች የደረሰው …

በፈረንሳይ ፓሪስ የአጥፍቶ ጠፊዎች እና የታጣቂዎች ጥቃት ከባድ ጉዳት አደረሰ:: Read more →

መንግስት በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ። በዛሬው እለት …

በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ። Read more →

‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› • ‹‹ለመፍትሄው መረባረብ አለብን›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ የሰጡት …

‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት Read more →

አቦ አታድርቁና! ስንቱን ነገር ፈትፍተን አጉርሰናችሁ እንችለዋለን?! ‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? …

‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? Yohanes Molla Read more →

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በያዝነው አመት አጋማሽ 15 ሚሊዮን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ መንግስት …

ለተራቡት ዜጎች እርዳታ ባለመድረሱ በርካቶች ወደ ከተሞች እየተሰደዱ ነው፡፡ Read more →