በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በመጻሕፍት ችግር ማስተማር አልቻልንም አሉ

–    የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን በላይ መሆኑ ተጠቁሟል

“የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ፈተና አንድ ወር ስለቀረው ተጨንቀናል” ወላጆች
“መጻሕፍቶቹ አዲስ ናቸው ስለተባለ ተማሪዎቹን መርዳት አልቻልንም” መምህራን

በታምሩ ጽጌ