ለኮንትሮባንድ ወርቅ ጠቋሚዎች ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ተከፈለ
(በኃይሌ ሙሉ) ከአፍሪካ ወርቅ ቤት በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል እንዲያዝ ለጠቆሙና ወርቁን በመያዝ ሒደት …
(በኃይሌ ሙሉ) ከአፍሪካ ወርቅ ቤት በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ ሲል እንዲያዝ ለጠቆሙና ወርቁን በመያዝ ሒደት …
– ለ2003 የበጀት ዓመት 12.9 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለታል (በውድነህ ዘነበ) በመስከረም 2003 ዓ.ም. ይፋ በሚደረገው …
– ከ80 ሚሊዮን ቶን በላይ ክምችት እንዳለ ይገመታል– ቢኤችፒ የተባለ ኩባንያ 10 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጓል …
ትዕግሥት ዘሪሁን | ሪፖርተር በቅርቡ ከሐረር ወደ አዲስ አበባ እንደመጡ የሚናገሩት ወ/ሮ ከድጃ አብዱላህ፣ ባለፈው ዓርብ …
‹‹ገንዘብ የለሽም ተብዬ ከሆስፒታል ተባረርኩ›› ያሉ ነፍሰጡር መንገድ ላይ ተገላገሉ Read more →
– የህንድና የሱዳን የስኳር ኩባንያዎች አክሲዮን ማኅበሩን ተቀላቀሉ (በዳዊት ታዬ) ሕብር ስኳር አክሲዮን ማኅበር የ380 ሚሊዮን …
– በዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት ላይ የተላለፈው የእስር ትእዛዝ ታገደ (በኃይሌ ሙሉ) ከአዲስ አበባ ወደ ወላይታ ሶዶ …
– አዳዲስ ምርቶችን እያስተዋወቀ ነው (በቃለየሱስ በቀለ) አምቦ የማዕድን ውኀ አክሲዮን ማኅበር በ21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር …
‹‹አዲሱ የትራንስፖርት ታሪፍ እኛንም ተገልጋዩንም እየጐዳ ነው›› የሕዝብ ማመላለሻ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ‹‹ታሪፉ በዝቷል፣ አንሷል ለማለት የግድ …
ሰሞኑን ማንነታቸው ከማይታወቁ የሞባይል መስመሮች፣ ድረ ገጾች፣ ኤሜልና የሞባይል አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ …
ቴሌ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል የተባለው የሞባይል ፍሪኩዌንሲ ሀሰተኛ መረጃ ነው አለ Read more →
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጫ ኤጀንሲ ለ2003 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚወጣ ማንኛውንም ማስታወቂያ በቴሌቪዥን፣ …