የኮንጎዉ ሐኪም መሸለም DW Amharic October 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መኪናቸዉን እያሽከረከሩ ከቤታቸዉ ቅጥረ-ግቢ ሲገቢ የታጠቁ ሰዎች ተከትለዋቸዉ--- «ዘዉ።» ዘበኛዉ ጮኸ---«ሊገድልዎት ነዉ---»እያለ።ለሐኪሙ የተዘጋጁት ጥይቶች የዘበኛዉን አካል በረቃቀሱት---ሞተ።