የአውሮፓ ፓርላማና አዲሱ ኮሚሽን DW Amharic October 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓ ፓርላማ ጥቅምት 22 ቀን 200 7 ሥልጣን የሚረከቡትን ፣ አዲሱ የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዣን ክሎድ ዩንከር ያቀረቧቸውን የኮሚሽን ሹማማንት የሥልጣን ቦታ በዛሬው ዕለት በድምጽ ማጽደቁ ተነገረ።