ለጅሃድ የተሰለፉት ወጣት ሴቶች DW Amharic October 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በተደጋጋሚና ተራበራ ወጣት ሴቶች የሞቀ ቤታቸዉ እየጣሉ ወደሶርያና ኢራቅ በጦር ፍልሚያዉና እስላማዊ መንግሥት እዚያ አብሮ በማቋቋሙ ሂደት ላይ ራሳቸዉ እንደሚሉት ለመሳተፍ ከአዉሮጳና ከአሜሪካ እየተነሱ መንጎድ ከጀመሩ ጊዜዉ ትንሽ ሰንበት ብሏል።