የጡት ካንሰር ቅድመ ጥንቃቄ DW Amharic October 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቀደም ባሉ ዓመታት የበለፀጉት ሃገራት በሽታዎች ተብለዉ ከሚፈረጁት ካንሰር አንዱ ነበር። የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተዉ ግን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን የኗኗር ሁኔታ መለወጥን ተከትሎ በአዳጊና ደሀ ሃገራትም መስፋፋቱ ይታያል።