ሌላ የአንድነት አባል፣ ሺሻይ አዘናው በሽብርተኝነት ተከሰሰ

ሺሻይ አዘናው፣ የቀድሞ የአረና አሁን ደግሞ አንድነት ፓርቲ አባል፣ መቀሌ በሚገኝ ፍርድ ቤት ቀርቦ “ሽብርተኛ ነህ” በሚል ክስል ተመስርትበታል። በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ማስተርሱን ይማር የነበረው ሺሻይ፣ በትግራይ ድምጻቸዉን ከሚያሰሙ ደፋርና አንጋፋ ወጣት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ነበር።
ኢትዮሜዲያ የሚከተለዉን ዘግቧል፡

http://www.ethiomedia.com/15store/4251.html