የሚኪያ በሀይሉ የቤተልሔም ት/ቤት የልጅነት አብሮ አደጐች የሀዘን መግላጫና የመፅናኛ መልዕክት
ሚኪያ በሀይሉን በሀዘን ላጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይላክላችሁ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን! የእግዚያብሔር አብ ቸርነት፤ የድንግል ማሪያም አማላጅነት፤ የልጇ የእየሱስ ክርስቶስ ምህረት፤ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋና በረከት፤ የጻድቃን ሰማዕታት ተራዳኢነት እህታችንን በሀዘን ከተነጠቅነው ቤተሰቦች፤ ዘመዶች፤ አብሮአደጐች፤ጐረቤቶች፤ ጓደኞችና የጥበቧ አፍቃሪዎች ጋር ሁሉ ይሁን አሜን! እሱ ሀያሉ አምላክ ልዑል እግዚያብሔር ብርታቱንና መፅናናቱን ለሁላችንም ይስጠን […]