ፍኖት – በድንበር ጉዳይ ላይ ዝርዝር ማብራሪያ አንድነት ጠየቀ፣ ሕዝባዊ ዉይይት ሊያደርግ ነው

አንድነት ፓርቲ ለአማራ ክልል እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የኢትዮ ሱዳን ድንበር ማካለል ጉዳይ በአጭር ግዜ ውስጥ ለህዝብ ግልፅ እንዲሆን በደብዳቤ አሳሰበ።

ዝርዝር ዘገባ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ !