እየሩሳሌም አርኣያ
(በህወሓት ውስጥ ከ12 ዓመት በፊት የተፈጠረውን የፖለቲካ ውዝግብ.. የሚያሳየውን ፊልም አሁን ባልታወቁ ወገኖች ተለቋል፤ ለረጅ

ባለፈው ወር ከአየር ሃይል አዛዥነታቸው የተነሱት ጄ/ል ሞላ ወደ ቀድሞ ቦታቸው እንደተመለሱ ምንጮች ገለፁ። ጄ/ል ሞላን እንዲተኩ ተደርገው ለሶስት ሳምንት አየር ሃይሉን በዋና አዛዥነት ሲመሩ የሰነበቱት ጄ/ል መሓመድ እንደነበሩ ያረጋገጡት ምንጮች አክለውም ጄ/ል ሞላ ወደ አዛዥነት በመመለሳቸው ጄ/ል መሓመድ ይዘውት ከሰነበቱት ሃላፊነት እንዲነሱ መደረጉን ገልፀዋል። ጄ/ል መሓመድ የአግዚ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደሆኑ ሲታወቅ፤ በተጨማሪ […]

በፍቃዱ ኃይሉየቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከማንኛውም የሕዝብ ወገን (ከወጣቶች፣ ከሴቶች፣ ከነጋዴዎች…) ጋር ሲወያዩ/ሲያወሩም ሆነ ሲያገኙ ብቻ

(ደጀ ሰላም ኅዳር
23/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 1/2012/ READ THIS ARTICLE IN PDF)፦ በጀርመን አገር ኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን ኃላፊ የሆኑት ሊቀ ካህናት ዶ/ር መርዓዊ ተበጀ “  

በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟላ የዕፅዋት ዘርን ለገበያ ያቀረበ ወይም በኢትዮጵያ ያልተመዘገበና ቁጥጥር ያልተደረገበትን የዘር ዓይነት

–    ካቢኔው በሕገ መንግሥቱ መሠረት አንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይኖረዋል-    የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ያላቸው ሁለት ባለሥልጣናት ተሹመዋ

በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን እያስገነባቸው ካሉት ከ30 በላይ የሚሆኑ መንገዶች ውስጥ አሥሩን የጐበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ በገቡት ው

–    ሰባት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ዘይት ለማከፋፈል እንዳልቻለም ገለጸ
በዳዊት ታዬ
መንግሥታዊው የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ) ከአዲስ …

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለፓርላማ ያቀረቡትን ሹመት ፓርላማው አፅድቆታል፡፡ ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችም ተሹመዋል፡፡

በሔኖክ ያሬድ
ባለፈው ወር በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያንና የውጭ አገር ምሁራን፣ በኢጣሊያ…

በብርሃኑ ፈቃደ
ቅድመ መርካቶ ንግድና ገበያ
ከአዲስ አበባ ምሥረታ ማግስት ጀምሮ ብቅ ብቅ ያሉት የገበያ ቦታዎቿ ለከተማይቱ ደም ሥር በመሆን ዛሬ ድረስ የሚ…

–    የአቶ ጁነዲን ባለቤት ክስ ከሌሎቹ እንደማይለይ ተገለጸ
በታምሩ ጽጌ
የእምነት ነፃነትን በመቃረን ከራሳቸው አክራሪ አስተሳሰብና አስተምህሮት ውጪ፣ …

–    ሌሎች 50 ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ ጠይቀዋል-    እስራኤል በአፍሪካ ኅብረት መድረክ አለማግኘቷ ቅሬታ ፈጥሮባታል
በታደሰ ገብ

–    የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን በላይ መሆኑ ተጠቁሟል
“የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ፈተና አንድ ወር ስለቀረው ተጨንቀናል” ወላጆ…

ግን መጋረጃው ያልተነሳ ተውኔት ፣ ያልተፈታ፣እንቆቅልሽ አለውና ጨለማ፣ ነፋስ – እሳተ ገሞራን ሊታቀፍ ይቻላልና ጠፍ ባድማ፣ ዐይን ያለው ይይ ! ልብ ያለው ያስተውል ! ጆሮ ያለው ይስማ ! ደበበ ሰይፉ ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ በደርግ ዘመን የነበረችውን እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ እንሽጣት ብለን ብንስማማ ስንት ብር ነበር የምታወጣው? በሻዕብያ ክብሩ ተዋርዶ ያ ሁሉ መከራ የደረሰበት የኢትዮጵያ ሠራዊት […]

የተ,መ,ድ ፀጥታ ምክር ቤት በሰሜናዊ ማሊ አንድ የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሃይል የሚሰማራበትን ዉሳኔ እንዲያመቻች የዓለሙ መንግስታት ድርጅት ዋና ፀ…

በፍቅር ለይኩንየበፍቄ የጉዞማስታወሻ ከ4 ዓመታት በፊት ከአንድ አማርኛን አቀላጥፎ መናገርና መፃፍ ከሚችል በእጅጉ ካስደነቀኝ ሰው ጋር ወደ ሰሜኑ የአገራ

(READ THIS NEWS ARTICLE IN PDF) 

(ደጀ ሰላም፤ ኅዳር 22/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 30/2012)፦ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን
አባቶች በእርቀ ሰላም ዙሪያ ለመነጋገር የአንድ ሳምን…

ኅዳር ፲፮ ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

“በትሕትና፡ዅሉና፡በየዋህነት፡በትዕግሥትም፤ርስ፡በርሳችኹ፡በፍ

READ THIS ARTICLE IN PDF.

(በተለይ ለ“ደጀ ሰላም” የተሰጠ ምላሽ)

አብዩ በለው ([email protected])

ኮሎምቦስ/ኦሃዮ  ኖቨምበር 29, 2012

ምክንያተ ጦማር

ከላይ በርዕሱ …

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወደ ሥልጣን መምጣት፤ የማለዳው ለውጥ አራማጆች፤ በታሪክ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህገ መንግስት እውን መሆን፤ ባህል፥ ትምህርትና ሥ…

ናይጀሪያ ውስጥ ግብረ ሰዶማዊ ግንኙነት ያላቸው ወይም ለግብረሰዶማውያን መብቶች ዘመቻ የሚያካሂዱ እስከ 10 አመት የሚደርስ እሥራት ሊጠብቃቸው ይችላል ። ይ…

138 አባል ሃገሮች የፍልስጤምን ሙሉ የድርጅቱን ታዛቢነት ሲደግፉ 41 ደግሞ ድምፅ ከመስጠት ተቆጥበዋል ። ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤልና ሌሎች ጥቂት ሃገሮች የ

ክትባቱ የተሰጠው እድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆነ ህፃናት ነው ። 2 ተኛው ዙር የክትባት በሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታ…

በበፍቃዱ ኃይሉአክሱም ከአዲስ አበባ አንድ ሺሕ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ አንድ ሺሕ ኪሎ ሜትር ያውም በመኪና፣ ያውም ያንን ጠመዝማዛ መንገድ ለተ

የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የፍልስጤም ራስ ገዝ መስተዳድር በዓለሙ መንግሥታት ድርጅት ውስጥ ሙሉ ታዛቢነት መቀመጫ እንዲኖረዉ ያቀረበዉን ጥያቄ በከፍተኛ የድም…

አዲሱ ሹመት በኢሕአዴግ የመተካካት መርኅ መሠረት የተካሄደና ወደ መንግሥቱ አመራር “አዲስ ደም” ያስገባ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲ…

–    ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ-    አቶ ጁነዲን ሳዶ ተነሱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች…

የM23 አማጺያን ከጎማ እንዲወጡ ከመወሰኑ በስተቀር የተኩስ አቁም ስምምነት እስካሁን አልተደረሰም። በሌላ በኩል የM23 አማጺያን የፖሊቲካ ዦን ማሪ ሩጋ ፣ የኮ

vየኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፤ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ፤ ጠ/ሚንስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ያቀረቧቸውን የ 5 ሥራ አስፈጻሚ መ/ቤቶች ኀላፊዎችን

የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ተጨማሪ 30 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ እርዳታ እንደሚሰጥ አስታወቀ ። የህብረቱና የጀርመን መንግሥት ተደራዳሪዎች

ገና ከጅምሩ በመዋጮ ማሰባሰቡ ዘመቻ ላይ ትችቶች እየተሰነዘሩ ነው ። መገናኛ ብዙሃን እንደሚሉት መዋጮው ሁልጊዜም በፈቃደኝነት አይደለም የሚሰጠው ። ሃብ

click here for pdf ሁለት ተማሪዎች አንድ የቤት ሥራ ተሰጣቸው፡፡ የቤት ሥራው የተማሪዎችን ችሎታ ለመፈተን በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የዕውቀት መለኪያ ፈተና ነበ

ምንጭ፦ “ግእዝ በመስመር” የጡመራ መድረክ ሲሆን ጦማሪው አዘጋጅተው ስለላኩልን ከልብ እናመሰግናለን።Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiop…

ባሳለፍነው ሳምንት በምስራቅ ኮንጎ የምትገኘውን የጎማ ከተማና ባከባቢዋ የሚገኙ መንደሮችን የተቆጣጠሩ አማጺያን ከያዙት አከባቢ ለቀው እየወጡ መሆናቸው

የአደባባይ ሠልፍ፥ተቃዉሞዉ እየጠነከረ ሔደ።ትናንት አደባባይ የወጣዉ ተቃዋሚ ወደ ሰወስት መቶ ሺሕ ተገምቷል። ተቃዋሚዎችን የሚቃወሙት ወይም ፕሬዝዳንቱ…