Amharic በዓባይ ወንዝ የግብጽ እና የኢትዮጵያ ንትርክ DW Amharic Jun 14, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ፣ ኢትዮጵያ ለኤሌክትሪክ አገልግሎት በጥቁር ዓባይ ላይ ከምትሠራው ግድብ አኳያ ከግብፅ በኩል የተሰነዘሩ አስተያየቶች ያስቆጡአቸው መሆኑን በሰጡት መግለጫ ላይ አስታወቁ ።