የኢትዮጵያ ሠ/ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል?