ኢትዮጵያንና ኬንያን የሚያገናኝ አውራ ጎዳና እንዲገነባ ውል ተፈረመ
የአፍሪቃ የልማት ባንክ ለግንባታው $743 ሚልዮን ዶልር አበደረ
የአፍሪቃ የልማት ባንክ ለግንባታው $743 ሚልዮን ዶልር አበደረ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በዓለም ላይ በያመቱ ከአንድ ነጥብ ሦስት ሚሊዮን በላይ ሰው በመኪና አደጋ ይሞታል።
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው ፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወ
ኢትዮጵያ ውስጥ በአሸባሪነት ተጠርጥረው የታሰሩት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ፍርድ ቤት ቀረቡ ።
“ኦነግን ሳላውቅ የኦነግ አባል የሆንኩ መሰለኝ” የሚለውን ቃል የተናገሩት ከዛሬ ዘጠኝ ዓመት በፊት አንድ ዩኒቨርስቲ መምህር ናቸው፡፡ በ1994 ዓ.ም ክረምት ላይ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊና አቶ ተፈራ ዋልዋ የከፍተኛ ትምህረት ተቋም መምህራንን ረዘም ላሉቀናት ያወያዩ ነበር፡፡ አንድ የዩኒቨርስቲ መምህር የኢህአዴግን የፍረጃ ፖሊሲ መግለጽ ሲሉ የተጠቀሙበት ቃል ነበር፡፡ “እኔ የማንም ድርጅት አባል አይደለሁም፡፡” አሉ መምህሩ ሲናገሩ “የማንም […]
ሠላም ሰፍኗል፡፡ ሠላም የሚያሰፍን ግን አንዳችም ነገር የለም፡፡ የኑሮ ዋጋ ከሕይወት ዋጋ በልጧል፣ በቂ ቀርቶ ግማሽ ነፃነት የለም፤ ሕዝቡ ግን አይበሳጭም …
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የጥንቱን የአስተዳደር ሁኔታ፤ የመሪነት ብቃትና ችሎታ ለጊዜው ወድጎን እንተወውና የዘመናዊውን አስተዳደርና የመሪነት ችሎታና ብቃት አሁን ባለንበት የ21ኛ…
1 ጐሣዊ የፖለቲካ አመለካከት መንስዔው ና መዘዙ በኢትዮጵያ 2 ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና የጐሣ ድርጅቶች 3 የጐሣ ፖለቲካ የወደፊት ዕጣ ችግሮቹና መፍትሄዎች በተሰኙት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዋሽንግተንና አካባቢው የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ወገናችንን ለማወያየት 1 ዶ/ር ኣሰፋ ነጋሽን ከአምስተርዳም 2 አቶ ጁሓር መሃመድን ከኒወዮርክ እንዲያወያዩን ጋብዘናቸዋል:: ውይይቱ ለማንኟውም ኢትዮጵያዊ ክፍት ነውና እርሶዎም ይገኙ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል:: ቦታው Best […]
ከምድራችን ፣ አንዳንዴ ቀረብ ፤ አንዳንዴም ይበልጥ ፈንጠር ብላ ትገኛለች። ማርስ! እርሷ ቀረብ ስትል፣ ምድርም እንዲሁ ጠጋ ስትል፤ 54,6 ሚሊዮን ኪሎሜትር ብ
ባለፈዉ ሳምንት የኬንያ ባለሥልጣናት ኤርትራ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ታስታጥቃለች ብለዉ እንደሚጠረጥሩ ካስታወቁ ወዲሕ ግን በፀ
ሕዳር ዘጠኝ በጀርመን ታሪክ ብዙ ጊዜ ብዙ እዉነት ተፈፅሞበታል።የ1989ኙ ክስተት ግን በርግጥ የደስታ ነዉ።
የኢትዮጵያ ምክር ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ያወጣዉን አዋጅ ማጽደቁ ተሰምቷል።
የዕለቱ ዜና
ሩሢያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል የምትሆንነት ጊዜ እየተቃረበ በመሄድ ላይ ነው። ሞስኮ ለዚሁ ዓባልነት ስትጥር የ 18 ዓመት ጊዜ አሳልፋለች።
ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።
ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ፣ የፊንላንድ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር
ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ የፊንላንድ የዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ናቸው፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ የ
• ሁለቱ አገሮች በመንገድ ትራንስፖርትና መሠረተ ልማት ላይ ስምምነት አደረጉኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ አገናኝ መንገድ ለመገንባት ባደረጉት ስምምነት መ
ወንዝን የሚያሻግሩ፣ ጥልፍልፍ መንገዶችን የሚያሸጋግሩ፣ ከፎቅ ወደ ፎቅና ከአውራ መንገድ ወደ አውራ መንገድ የሚወረወሩ ድልድዮች ሠርተናል፤ ተሠርተዋል
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሚያስተዳድራቸው የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸሙ የተባሉ ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ያወጣውን መመርያ ተከትሎ አዲስ …
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሚያስተዳድራቸው የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸሙ የተባሉ ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ያወጣውን መመርያ ተከትሎ አዲስ …
– ዛሬ ቅጣት ይጣልባቸዋልየመሬት አሰጣጥ ሥርዓት፣ ሕግ፣ ደንብና መመርያ በመተላለፍ በክልሉ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል በሚል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበ
– እህቱ በባህሉ መሠረት ለጋብቻ ተጠይቃለችከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን በምታስተዳድረው ፑንትላንድ ቦሳሶ ከተማ ውስጥ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት በድምፃዊ ቴዎድ…
– ተጎጂዋ ከባንኮክ መጥታ ቃሏን ትሰጣለች
‹‹ከወንድ ጋር አይቼሻለሁ በሚል ጉዳቱን እንዳደረሰባት ነግራኛለች›› የዓቃቤ ሕግ ምስክር ‹‹ድርጊቱን በፍጹ
– ‹‹ተማሪ ሳይኖር ተመራማሪ›› ወላጆችላለፉት አሥራ ሁለት ዓመታት የመማር ማስተማር ሥራ ሲከናወንበት የቆየው ኢትዮ ፓርንትስ ትምህርት ቤት ይዞታ በኢት
• ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በበዓለ ሲመታቸው ላይ ይገኛሉየቀድሞ የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሐንፍሬ አሊሚራህ ነገ የአፋር ሡልጣን ሆነው ሊሰየሙ ነ
• ቦንድ የገዙ ሰዎች መበደር ይችላሉየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዚህ ዓመት ይፋ የተደረገውን የቁጠባ ቦንድና ሲያወጣቸው የነበሩ የተለያዩ የግምጃ ቤት ሰነ
ካለፈው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ ‹‹የልማታዊ ታክስ አስተዳዳር ሠራዊት ለመፍጠር›› በሚል እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ ግምገማ ነክ ሥልጠና ሲያካሂድ
የዓለም ዜና
ከዛሬ 10 ዓመት አንስቶ የዩሮ ተጠቃሚ የሆነችውን የግሪክ የገንዘብ ቀውስ ለመፍታት የአውሮፓ ህብረት ከጣለባት ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ ሃገሪቱ ወደ 78 ቢሊዮን
ኢትዮጵያ ተወልደዉ ያደጉት ኢትዮጵያዊ አይሁድ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆነዉ ተሾመዋል
የተመድ የኅብረተሰብ ልማት እድገት ዓመታዊ መዘርዝር የበለፀጉት አገሮች ለድሃዎቹ ሊያደርጉ የሚገባዉን የርዳታ ቃል አልጠበቁም የሚል ትችት አስከትሏል።
አወዛጋቢው የላይቤሪያ ምርጫ ጥላ ባጠላበት ሁኔታ ዛሬ ሲካሄድ ዋለ። ቅድመ ምርጫው ለሀገሪቱ ሴት ፕሬዚዳንት ኤለን ጆንሰን ያደላ ነው በሚል ዋነኛ ተፎካካሪ
ከአሥሩ 9 እጁ ይሄ ነው የሚባል ምክኒያት የላቸውም። መጠነኛ ቁጥር ያላቸው አደገኛና አስጊ ሊባሉ የሚችሉት ግን፥ እንደ ኢንፌክሽን ወይም ማመርቀዝ፥ ስብራትና ካንሰር ያሉ በሽታዎች በጀርባ ላይ ህመም ሲያስከትሉ ነው።
ከአሥሩ 9 እጁ ይሄ ነው የሚባል ምክኒያት የላቸውም። መጠነኛ ቁጥር ያላቸው አደገኛና አስጊ ሊባሉ የሚችሉት ግን፥ እንደ ኢንፌክሽን ወይም ማመርቀዝ፥ ስብራትና ካንሰር ያሉ በሽታዎች በጀርባ ላይ ህመም ሲያስከትሉ ነው።
በአማራ ክልል ሰባተኛው ዙር የወባና የትራኮማ ዕለት ተከብሯል፡፡ በሚሊዮኖች ለሚቆጠር ሰው የወባና የትራኮማ መድኃኒቶች ለሰባት ቀናት ይታደላሉ፡፡
የዛሬው ቀን፣ ለላይቤሪያውያን ድምፅ ሰጪዎች፣ የነገን ነጸብራቅ የሚያዩበት ዕለት ነው። ነገ ማክሰኞ ላይቤሪያ ውስጥ በወቅቷ ፕሬዚደንት Ellen Johnson-Sirleaf እና …
ዐፄ ምኒልክ የመጀመሪያውን የስልክ ጥሪ የደወሉት ወደዚች ከተማ ነው፡፡ የመጀ መሪያው ባንክ የተቋቋመውም በዚች ከተማ ነው፡፡ የመጀመሪያው የቴምብ
የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እንደሚያሳስባቸው የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት አስታወቁ ።
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ዳዊት ከበደ ወየሳ – ከአትላንታ)
አንዳንድ ጊዜ የኃየሎም አርአያ ጉዳይ ሲነሳ እንባ የሚተናነቃቸው ሰዎች አጋጥሞኛል። እንባ እየተናነቃቸው ሻዕቢያ ያስገ
“Occupy Wall Street” በሚል መፈክር አንድ በመቶ የሚሆኑ ባለፀጎች የሚመሩትን የኢኮኖሚ ፖለቲካ 99 በመቶዎቹ ሊንዱት እየተፍጨረጨሩ ባለበት በዚህ ቀውጢ ሰዓት፣ In T…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ