የችግኝ ተከላ ቀን በደብረብርሃን

ትናንት በታሰበው የኢትዮጵያ የችግኝ ተከላ ቀን ሱናርማ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ያስተባበረው የዛፍ ተከላ ከደብረብርሃን ወጣ ብሎ በሚገኝ ቦታ ላይ ተካሂዷል ።